The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር አመራሮችና ሰራተኞች “ብሄራዊ ጥቅምና ጂኦፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቁመና” በሚል ርዕስ በተዘገጀ ሀገራዊ ሰነድ ላይ ውይይት አካሄዱ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር አመራሮችና ሰራተኞች “ብሄራዊ ጥቅምና ጂኦፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቁመና” በሚል ርዕስ በተዘገጀ ሀገራዊ ሰነድ ላይ ውይይት አካሄዱ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች “ብሄራዊ ጥቅምና ጂኦፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቁመና” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ሀገራዊ ሰነድ ላይ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም...
Read More
የኦዲት ባለድርሻ አካላት ፎረም የ2018 በጀት አመት የስራ መጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ

የኦዲት ባለድርሻ አካላት ፎረም የ2018 በጀት አመት የስራ መጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ

የፌዴራል ባለበጀት መ/ቤቶች የተበጀተላቸውን የህዝብ ሀብት በአግባቡ መጠቀማቸውን ለማረጋገጥ የኦዲት ባለድርሻ ተቋማት በባለቤትነትና በሃላፊነት ተልዕኳቸውን እንዲፈጽሙ የሚያስችላቸውን የፎረሙን የ2017 እቅድ...
Read More
በተቋማዊ ብልሹ አሠራር ላይ ሊኖር የሚገባውን ተጠያቂነት በአግባቡ ለማረጋገጥ የኦዲት ባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

በተቋማዊ ብልሹ አሠራር ላይ ሊኖር የሚገባውን ተጠያቂነት በአግባቡ ለማረጋገጥ የኦዲት ባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በባለበጀት የመንግስት ተቋማት አሠራሮች ላይ የሚያካሂዳቸው ኦዲቶች ተጠያቂነትንና ግልጸኝነትን በማረጋገጥና ሙስናንና ብልሹ አሠራርን በመከላከል ረገድ ያመጡትን...
Read More
የመ/ቤቱ ሰራተኞች ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን አከበሩ

የመ/ቤቱ ሰራተኞች ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን አከበሩ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች አጎራባች ከሆኑት የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ሠራተኞች ጋር በመሆን በመ/ቤቶቹ ቅጥር ግቢ...
Read More
ለምርመራ ጋዜጠኝነት የሚዲያ ባለሙያዎች በኦዲት አሠራር ላይ ስልጠና ተሰጠ

ለምርመራ ጋዜጠኝነት የሚዲያ ባለሙያዎች በኦዲት አሠራር ላይ ስልጠና ተሰጠ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ሪፖርቶችን መሠረት አድርገው በግኝቶች ላይ የምርመራ ጋዜጠኝነት ለሚሰሩ የኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሚዲያ ባለሙያዎች በኦዲት...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG