The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

ወቅቱን የሚመጥን የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ወቅቱን የሚመጥን የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የሀገሪቱን ቀጣይ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትገበራ ፍላጎት እና ዓለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ እድገት የሚመጥን የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ...
Read More
ለተቋማዊ አሠራር ትክክለኛነት በሚመለከተው ህጋዊ አካል የጸደቁ ህጎችንና ደንቦችን መተግበር ያስፈልጋል ተባለ

ለተቋማዊ አሠራር ትክክለኛነት በሚመለከተው ህጋዊ አካል የጸደቁ ህጎችንና ደንቦችን መተግበር ያስፈልጋል ተባለ

ተቋማዊ አሠራሮች ስልጣን በተሰጠው ህጋዊ አካል በጸደቁ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች መሰረት ሊተገበሩ እንደሚገባ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና...
Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የአዲስ አበባ ሙዚየምን ጎበኙ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የአዲስ አበባ ሙዚየምን ጎበኙ

የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች በአዲስ አበባ ሙዚየም በመገኘት በሙዚየሙ የሚገኙ የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶችንና የባህል ቁሳቁሶችን ጎብኝተዋል፡፡ ግንቦት 15 ቀን...
Read More
የተፋሰሱ የውሃ ሀብት አጠቃቀምና አስተዳደር የሚገባውን ያህል ውጤታማ ያለመሆኑ ተገለጸ

የተፋሰሱ የውሃ ሀብት አጠቃቀምና አስተዳደር የሚገባውን ያህል ውጤታማ ያለመሆኑ ተገለጸ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአዋሽ ተፋሰስ...
Read More
ከተቋማትና ግለሰቦች ፍላጎት በላይ የአሠራር ህጎችና መመሪያዎች መከበር እንዳለባቸው ተገለጸ

ከተቋማትና ግለሰቦች ፍላጎት በላይ የአሠራር ህጎችና መመሪያዎች መከበር እንዳለባቸው ተገለጸ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የፋይናንስ አሠራርና ንብረት አስተዳደር አፈጻጸም ላይ ባካሄደው የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት መሰረት...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG