ወቅቱን የሚመጥን የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
Posted onየሀገሪቱን ቀጣይ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትገበራ ፍላጎት እና ዓለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ እድገት የሚመጥን የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የ2013/2014 በጀት Read More