The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

የባለስልጣን መ/ቤቱ የአሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት አተገባበር ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ተጠየቀ

የባለስልጣን መ/ቤቱ የአሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት አተገባበር ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ተጠየቀ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2015/2016 ኦዲት አመት በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓትና አሠራሮች ውጤታማነት ላይ ባካሄደው...
Read More
ኮርፖሬሽኑ የሃሳብና የይዘት ብዝሃነት ያላቸው ፕሮግራሞች ተደራሽነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

ኮርፖሬሽኑ የሃሳብና የይዘት ብዝሃነት ያላቸው ፕሮግራሞች ተደራሽነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የህዝብ ድምጽ እንደመሆኑ የሃሳብና የይዘት ብዝሃነት ያላቸው ፕሮግራሞች ተደራሽነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች...
Read More
በአካታችነት ኦዲት ትግበራ መስፈርት ዝግጅት ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ

በአካታችነት ኦዲት ትግበራ መስፈርት ዝግጅት ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከኦድዋስ (Organization for Development of Women and Children in Ethiopia: ODWaCE) ጋር በመተባበር የአካታችነት ኦዲት ትግበራ...
Read More
በክዋኔ ኦዲት ጥራት ማስጠበቅ ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ

በክዋኔ ኦዲት ጥራት ማስጠበቅ ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመ/ቤቱ የክዋኔ ኦዲተሮች ከመጋቢት 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ 5 ቀናትን የፈጀና በክዋኔ ኦዲት ጥራት ማስጠበቅ ላይ ያተኮረ...
Read More
ሚኒስቴር መ/ቤቱ በኦዲት ግኝቶች ላይ የሚወስደውን የእርምት እርምጃ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

ሚኒስቴር መ/ቤቱ በኦዲት ግኝቶች ላይ የሚወስደውን የእርምት እርምጃ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ግኝቶችን ለማሻሻል እየወሰዳቸው ያሉ የእርምት...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG