The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የ2017 አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ  ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክት አስተላልፈዋል!

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የ2017 አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክት አስተላልፈዋል!

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችሁ!! አዲሱ የ2017 ዓመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአብሮነት፣ የሠላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን...
Read More
የፋይናንሽያልና ህጋዊነት ኦዲት ማኑዋሎችን  መሠረት በማድረግ የተካሄደው የAFROSAI-E ወርክሾፕ በርካታ ልምዶች የተገኙበት መሆኑ ተገለጸ

የፋይናንሽያልና ህጋዊነት ኦዲት ማኑዋሎችን መሠረት በማድረግ የተካሄደው የAFROSAI-E ወርክሾፕ በርካታ ልምዶች የተገኙበት መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲትና ሌሎች የስራ ክፍሎች የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ  በአፍሪካ የእንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገራት ዋና ኦዲተር ተቋማት ማህበር...
Read More
መ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ

መ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር   መ/ቤት ለሥራ ኃላፊዎችና ለኦዲት ባለሙያዎች በተለያዩ ኦዲት ነክ እና የአሠራር ስርዓቶች...
Read More
ለመ/ቤቱ የውስጥ ኦዲተሮችና የንብረት አስተዳደር ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ

ለመ/ቤቱ የውስጥ ኦዲተሮችና የንብረት አስተዳደር ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የውስጥ ኦዲተሮችና የንብረት የአስተዳደር ሠራተኞች የንብረት አስተዳደርና ግዢን የተመለከተ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከነሐሴ 22 እስከ ነሐሴ 24/...
Read More
መ/ቤቱ በተቋማዊ ስርዓተ ጾታ አካቶ ተግባራት ላይ የሚያካሂደውን ኦዲት ውጤታማ ሊያደርግ የሚችል የመግባቢያ ስምምነት አደረገ

መ/ቤቱ በተቋማዊ ስርዓተ ጾታ አካቶ ተግባራት ላይ የሚያካሂደውን ኦዲት ውጤታማ ሊያደርግ የሚችል የመግባቢያ ስምምነት አደረገ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተቋማዊ የሥርዓተ ጾታ አካቶ ትግበራ ውጤት ሊያመጣ በሚችል መልኩ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሴቶችና...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG