ለመ/ቤቱ አዳዲስ ሠራተኞች የተቋማዊ አሠራርና ትውውቅ ግንዛቤ ማስጨበጫ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተሰጠ
Posted onበፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አዲስ ለተቀጠሩ ኦዲተሮች የተቋሙን ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ አሠራርና ሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ ከጥር 19 እስከ የካቲት 4/2017 ዓ.ም ለ12 ተከታታይ የሥራ ቀናት በመ/ቤቱ የስልጠና Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አዲስ ለተቀጠሩ ኦዲተሮች የተቋሙን ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ አሠራርና ሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ ከጥር 19 እስከ የካቲት 4/2017 ዓ.ም ለ12 ተከታታይ የሥራ ቀናት በመ/ቤቱ የስልጠና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች በክዋኔና በነጠላ ኦዲት አሰራሮች ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከታህሳስ 22-28 ቀን 2017 ዓ.ም ለ 5 ተከታታይ ቀናት በጋምቤላ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመድሃኒት አቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ላይ በ2015/ 2016 ኦዲት ዓመት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት የታዩ የአሠራር ክፍተቶችን ለማስተካከል እየተወሰዱ ያሉ አበረታች ጥረቶች እንዲጠናከሩ Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2015/2016 ኦዲት አመት የሂሳብ ኦዲት መሠረት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩነቨርሲቲ የ2015 በጀት አመት የፋይናንስ ሥርዓት ላይ የታዩ የአሠራር ጉድለቶች ላይ እየተወሰደ ያለው አበረታች ጥረት እንዲጠናከርና ቀሪ የአሠራር Read More
በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ የተመራ የልዑክ ቡድን ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን አሠራር የጎበኘ ሲሆን የልዑኩ አባላት በጉብኝቱና በተሞክሮ ልውውጡ ወቅት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሶማሌ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች የፋይናሺልና ክዋኔ ኦዲት ሂደትና አተገባበርን በሚመለከት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከህዳር 21 -25 ቀን 2017 ዓ.ም ለ 5 ተከታታይ Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት 21ኛዉ የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ተከበረ፡፡ 21ኛዉ የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ”ወጣቶችን ያማከለ የፀረ–ሙስና ትግል፤ የነገዉን ስብዕና ይገነባል” በሚል መሪ ቃል የመ/ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት በፌዴራል Read More
ለወሎ ተርሸሪ ኬር የህክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ከህብረተሰቡ የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት አላማ መዋሉን ማረጋገጥን እና የአሰራር ችግሮችን ለይቶ በማውጣት ችግሮቹ የሚወገዱበትን መፍትሔ መጠቆም አላማው ባደረገው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ጾታን መሠረት አድርጎ የሚፈጸም ጥቃትን ለመከላከልና ለመቃወም በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ ከህዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ አስከ ወሩ መጨረሻ ቀናት የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ፆታዊ Read More
ቀደም ሲል ለሌሎች የመ/ቤቱ ወኪል ቅርንጫፍ መ/ቤቶች የተሰጠው የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎችን የተመለከተ ስልጠና ባህርዳር ከተማ በሚገኘው የሰሜን ወኪል ቅርንጫፍ መ/ቤት ለሚገኙ አመራሮችና ሠራተኞች ተሰጥቷል፡፡ ከህዳር 17-19/ 2017 ዓ.ም ለሦስት ቀናት Read More