Uncategorized

21ኛው የዋና ኦዲተሮች እና የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባኤ በሐረር ከተማ ተካሄደ

Posted on

የምክክር ጉባኤው ከነሐሴ 23-25/2014 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን በመክፈቻው ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦድሪን በድሪ እና የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብረት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ በጉባኤው የፌዴራል፣ የክልልና Read More

Uncategorized

21ኛውን የዋና ኦዲተሮች እና የባለድረሻ አካላት የምክክር ጉባኤ በማስመልከት ከጉባኤው በፊት በሐረማያ ዩኒቨርስቲ የችግኝ መትከል መረሃግብር ተካሄደ

Posted on

21ኛው የዋና ኦዲተሮች እና የባለድረሻ አካላት የምክክር ጉባኤ ከመጀመሩ አስቀድሞ የፌዴራልና የሀረሪ ክልል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን ጨምሮ የመ/ቤቱን የስራ ኃላፊዎች፣ ሌሎች የክልሉን የስራ ኃላፊዎችና ጉባኤተኞች ያሳተፈ  የችግኝ መትከል መረሃግብር Read More

Uncategorized

ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሆነው ተሾሙ፤ አቶ አበራ ታደሰም የመ/ቤቱ ም/ዋና ኦዲተር በመሆን ተሾመዋል

Posted on

  የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የፌዴራል ዋና ኦዲተር እንዲሁም አቶ አበራ ታደሰ የፌዴራል ም/ዋና ኦዲተር እንዲሆኑ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን ሹመት አጸደቀ፡፡ Read More

Uncategorized

መ/ቤቱ ለክልልና ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የሚያደርገውን የአቅም ግንባታ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ለክልልና ለከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የሚያደርገውን የአቅም ግንባታ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ም/ ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት Read More

Uncategorized

መ/ቤቱ ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የላፕቶፕ ኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአፋር ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት መገልገያ የሚሆኑ የ15 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም በመ/ቤቱ በተከናወነው የርክክብ ስነስርዓት ላይ ኮምፒውተሮቹን ያስረከቡት Read More

Uncategorized

ለክዋኔ ኦዲተሮች ሲሰጥ የነበረው የአከባቢ ኦዲት ሥልጠና ተጠናቀቀ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኢዲተር መ/ቤት ለአንድ ሳምንት ለክዋኔ ኦዲተሮች ሲሰጥ የነበረው የአከባቢ ኦዲት ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በሥልጠናው ማጠናቀቂያ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ም/ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ባስተላለፉት Read More

News

በተደጋጋሚ የማይታረሙ የኦዲት ግኝቶች ህጋዊ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትሉ ተጠቆመ

Posted on

በ2012 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የታዩ የሂሳብ ኦዲት ግኝቶችን ለማስተካከል የተወሰዱ እርምጃዎችን የተመለከተ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ተካሂዷል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ Read More

Uncategorized

የመ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና የመገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ሰራተኞችና አመራሮች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ህዳር 27 ቀን 2014 ዓ.ም የደም ልገሳ አደረጉ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት Read More