The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

መ/ቤቱ በተለያዩ የኦዲትና ኦዲት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ

መ/ቤቱ በተለያዩ የኦዲትና ኦዲት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲቲዩት በተለያዩ የኦዲት፣ የግዥና የፋይናንስ አሠራሮች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከነሀሴ...
Read More
የመ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

የመ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራርና ሠራተኞች "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ቃል እንደ ሀገር እየተካሄደ ያለውን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ...
Read More
ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት የተሰጠው የአመራርነት ክህሎት ስልጠና የኦዲቱን ሥራ ለማሻሻል ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ

ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት የተሰጠው የአመራርነት ክህሎት ስልጠና የኦዲቱን ሥራ ለማሻሻል ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ

ፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት የተሰጠው  የአመራርነት ክህሎት ስልጠና የመ/ቤቱን የኦዲት ሥራ ለማሻሻል ጉልህ ሚና አለው ተባለ፡፡ ሥልጠናው ከአፍሪካ...
Read More
በየደረጃው የሚገኙ የዋና ኦዲተር መ/ቤቶችን የጋራ ሥራ ያጠናክራል የተባለ ጉባኤ ተካሄደ •	በ22 ኛው የዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ጉባኤ ማጠናቀቂያ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ አሻራን የማኖር የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርና ጉብኝት ተካሂዷል

በየደረጃው የሚገኙ የዋና ኦዲተር መ/ቤቶችን የጋራ ሥራ ያጠናክራል የተባለ ጉባኤ ተካሄደ • በ22 ኛው የዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ጉባኤ ማጠናቀቂያ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ አሻራን የማኖር የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርና ጉብኝት ተካሂዷል

የጋራ የኦዲት ሥራን የበለጠ የሚያጠናክር የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች 22ኛ ጉባኤ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ...
Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የጤና አውደ ርዕይ ጉብኝት አደረጉ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የጤና አውደ ርዕይ ጉብኝት አደረጉ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤና ም/ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ አበራ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች የመ/ቤቱ የሥራ...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG