Our Vision – ራዕይ
To be a model SAI in Africa, that contributes to transparency and accountability for the benefit of “Ethiopian” citizens by 2030.
በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ አርአያ የሆነ ከፍተኛ የኦዲት ተቋም በመሆን ግልፀኝነትን እና ተጠያቂነትን ለማጠናከር አስተዋፅዖ በማበርከት የኢትዮጵያ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ፡፡
Our Mission – ተልዕኮ
Contribute towards enhancing good governance and effectiveness of the government institution's performance by undertaking independent audit services based on International standards for supreme audit institutions.
በዓለም አቀፍ የከፍተኛ የኦዲት ተቋማት መመዘኛዎች መሰረት ገለልተኛ የሆነ የኦዲት አገልግሎቶችን በማከናወን የመልካም አስተዳደር እና የመንግስት ተቋማት አፈፃፀም ውጤታማነትን ለማጎልበት አስተዋፅዖ ማበርከት፡፡
Core Values – እሴቶች
Team work = የቡድን ሥራ
Accountability = ተጠያቂነት
Reliability = ተአማኒነት
Integrity = ሀቀኝነት
Commitment = ቁርጠኝነት
Creativity, Innovation and Continuous Improvement = ፈጠራ እና ቀጣይነት ያለው ዕድገት