The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

ለክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል

ለክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል

ፌ.ዋ.ኦ፡ ሰኔ 26 ቀን 2017፡- የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለፋይናንሻልና ህጋዊነት እንዲሁም ክዋኔ ኦዲተሮች...
Read More
የመ/ቤቱ ተቋማዊ አፈጻጸም ውጤታማነት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ:-*የ2016/2017 እቅድ አፈጻጸሙ በቋሚ ኮሚቴው ተገምግሟል

የመ/ቤቱ ተቋማዊ አፈጻጸም ውጤታማነት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ:-*የ2016/2017 እቅድ አፈጻጸሙ በቋሚ ኮሚቴው ተገምግሟል

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2016/2017 እቅድ አፈጻጸም ውጤታማነት እየጎለበተ መምጣቱን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ...
Read More
መስሪያ ቤቱ ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ

መስሪያ ቤቱ ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች የሂሳብና ህጋዊነት እንዲሁም የክዋኔ ኦዲት ማኑዋሎች አተገባበር ላይ...
Read More
የመ/ቤቱ የ2016 በጀት አመት ኦዲት አፈጻጸም ይፋ ሆነ

የመ/ቤቱ የ2016 በጀት አመት ኦዲት አፈጻጸም ይፋ ሆነ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ሪፖርቱን ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቅርበዋል፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2016 በጀት አመት ያከናወናቸው...
Read More
በአካታችነት ኦዲት ትግበራ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

በአካታችነት ኦዲት ትግበራ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከአይፓስ ኢትዮጵያ (IPAS Ethiopia) ጋር በመተባበር የአካታችነት ኦዲት ትግበራ ላይ ያተኮረ የ 2 ቀናት ሥልጠና አካሂዷል፡፡...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG