The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

የመ/ቤቱ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና ዝግጅት መድረክ ተካሄደ

የመ/ቤቱ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና ዝግጅት መድረክ ተካሄደ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2014/2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2015/2016 ዕቅድ ዝግጅት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ ተካሄደ፡፡ ከየካቲት 27 እስከ...
Read More
ለመ/ቤቱ ባለሞያዎች በአስተሳሰብ ግንባታ (Mind set) እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

ለመ/ቤቱ ባለሞያዎች በአስተሳሰብ ግንባታ (Mind set) እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በአስተሳሰብ ግንባታ /Mindset/፣ በአመራር ክህሎት /Leadership/፣ በስሜት ብልህነት /Emotional Intelligence/ እና...
Read More
ቋሚ ኮሚቴዎች የኦዲት ግኝትን ለክትትልና ቁጥጥር ሥራቸው አጋዥ መሣሪያ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ

ቋሚ ኮሚቴዎች የኦዲት ግኝትን ለክትትልና ቁጥጥር ሥራቸው አጋዥ መሣሪያ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉ የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች የኦዲት ግኝትን ለክትትልና ቁጥጥር ሥራቸው አጋዥ መሣሪያ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ የምክርቤቱ የመንግስት...
Read More
በውል ስምምነቱ መሰረት ፕሮጀክቶች ባለመጠናቀቃቸው የሀገር ሀብት እየባከነ መሆኑን ተጠቆመ

በውል ስምምነቱ መሰረት ፕሮጀክቶች ባለመጠናቀቃቸው የሀገር ሀብት እየባከነ መሆኑን ተጠቆመ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት ግንባታ አፈፃፀምን አስመልክቶ በ2013/14 በጀት ዓመት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት በርካታ...
Read More
የመሰረተ ልማት ተቋማት የተቀናጀ አሠራር ያለመኖር ከፍተኛ የሀብት ብክነት እያስከተለ ነው ተባለ

የመሰረተ ልማት ተቋማት የተቀናጀ አሠራር ያለመኖር ከፍተኛ የሀብት ብክነት እያስከተለ ነው ተባለ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የቀድሞውን የፌዴራል የተቀናጀ መሰረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ የተቀናጀ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስመር ዝርጋታና ሌሎች ተያያዥ አሠራሮችን...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG