The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

የተሻሻለውን የፋይናንሽያል ኦዲት ማኑዋል ለመተግበር የሚያስችል አውደ ጥናት ተካሄደ

የተሻሻለውን የፋይናንሽያል ኦዲት ማኑዋል ለመተግበር የሚያስችል አውደ ጥናት ተካሄደ

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የፋይናንሽያል ኦዲት የስራ ኃላፊዎችና ከፍተኛ ባለሙያዎች አለም አቀፍ ስታንዳርዶችን በጠበቀ መልኩ እንደገና ተሻሽሎ በተዘጋጀው የፋይናንሽያል ኦዲት...
Read More
በመ/ቤቱ አዲስ ለተቀጠሩ ሠራተኞች የተቋማዊ አሠራር ትውውቅ ግንዛቤ ተሰጠ

በመ/ቤቱ አዲስ ለተቀጠሩ ሠራተኞች የተቋማዊ አሠራር ትውውቅ ግንዛቤ ተሰጠ

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አዲስ ለተቀጠሩ ሠራተኞች የ5 ቀናት የተቋማዊ ትውውቅ /Induction/ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የማጠናቀቂያ መርሃ ግብር...
Read More
የ23ኛው የፌዴራል፣ የክልልና የፌዴራል ከተሞች አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶችና የኦዲት የባለድርሻ አካላት አመታዊ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር እና በቀጣይ በሚሰሩ ስራዎች ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

የ23ኛው የፌዴራል፣ የክልልና የፌዴራል ከተሞች አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶችና የኦዲት የባለድርሻ አካላት አመታዊ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር እና በቀጣይ በሚሰሩ ስራዎች ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት አዘጋጅነት በአርባ ምንጭ ከተማ በአውሮጳ ህብረት ድጋፍ የተካሄደው የ23ኛው የፌዴራል፣ የክልልና የፌዴራል ከተሞች...
Read More
የቄራዎች አደረጃጀትና የስጋ ምርት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት እንዲጠናከር ተጠየቀ

የቄራዎች አደረጃጀትና የስጋ ምርት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት እንዲጠናከር ተጠየቀ

በግብርናው ዘርፍ የእንሰሳት ቄራዎች አደረጃጀትና የስጋ ምርቶች አገልግሎት አሰጣጥ ኤኮኖሚያዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ መሆኑን ማረጋገጥን ዓላማው አድርጎ በ2015/2016 ኦዲት አመት በኢትዮጵያ...
Read More
የሲሸልሱ ቀጠናዊ የዋና ኦዲተር ተቋማት ማህበር (AFROSAI-E) የገቨርኒንግ ቦርድ ጉባኤ ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ በመምከር ተጠናቋል

የሲሸልሱ ቀጠናዊ የዋና ኦዲተር ተቋማት ማህበር (AFROSAI-E) የገቨርኒንግ ቦርድ ጉባኤ ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ በመምከር ተጠናቋል

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ እና ሌሎች የመ/ቤቱ አመራሮች የተሳተፉበትና በሲሸልስ ዋና ኦዲተር ተቋም (SAI Seychelles) አዘጋጅነት ከግንቦት...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG