News

የመ/ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች 6ኛውን ሀገር አቀፍ የአረንገዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ዘንድሮ በ2016 ዓ.ም “የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለውን የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር መሠረት በማድረግ በርካታ Read More

News

በተቋማዊ አሠራር ላይ የስነ-ምግባር ትግበራ ማካተትን የሚመለከት ሥልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት በተቋማዊ አሠራር ላይ መካተት ስለሚገባው የስነ-ምግባር ትግበራ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ም/ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ Read More

Uncategorized

ክብርት ዋና ኦዲተር ከባንግላዲሽ ዋና ኦዲተር የተላከ ደብዳቤ ተቀበሉ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር ሲክዳር ቦድሩዝማን የተመራ የልዑክ ቡድን አባላት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዋና ኦዲተሯ ከባንግላዲሽ ዋና ኦዲተር ክቡር ኑሩል ኢዝላም የተላከ ደብዳቤ ከአምባሳደር Read More

News

የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች የፋይናሺልና ክዋኔ ኦዲት ሂደትና አተገባበርን በሚመለከት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከሰኔ 22 -25 ቀን 2016 ዓ.ም ለ 4 Read More

News
Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የልምድ ማጋራት ተግባሩን ቀጥሏል ፌ.ዋ.ኦ፡ ሰኔ 19 ቀን 2016፡- የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች እያደረገ ያለውን የልምድና ተሞክሮ Read More

News
Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡትን የ2015 የኦዲት ሪፖርት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ ፌ.ዋ.ኦ፡ሰኔ 14 ቀን 2016፡- የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የመ/ቤቱን የ2015 በጀት ዓመት የፋይናንስና Read More

News
Posted on

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመ/ቤቱ የ2015/2016 የኦዲት ተግባር አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑን ገለጸ ፌ.ዋ.ኦ፡ ሰኔ 11 ቀን 2016፡- የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2015/2016 ኦዲት አመት በተለያዩ ተቋማት ላይ ያካሄዳቸው ኦዲቶች አፈጻጸም እቅዱን Read More

News

የቅድመ አዋጭነት ጥናት ባለመደረጉ በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ዘርፈ ብዙ ክፍተቶች መፈጠራቸው ተገለጸ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እየተገነቡ ባሉ ሁለት የመንገድ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ በ2014/2015 በጀት ዓመት ያካሄደውን የክዋኔ ኦዲት አስመልክቶ ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ይፋዊ Read More