የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የተሻለ ስራ መስራቱ ተገለጸ
Posted onየኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የ2010 በጀት አመት እንቅስቃሴ ከቀደሙት አመታት የተሻለ ስራ የተሰራበት እንደነበረ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የጋራ ፎረሙ የ2010 እቅድ አፈጻጸሙን ሰኔ Read More
የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የ2010 በጀት አመት እንቅስቃሴ ከቀደሙት አመታት የተሻለ ስራ የተሰራበት እንደነበረ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የጋራ ፎረሙ የ2010 እቅድ አፈጻጸሙን ሰኔ Read More
በቀጣዩ በጀት አመት ሁሉም ተቋማት የወጡ ህጎችንና የተዘረጉ አሰራሮችን በአግባቡ በመተግበር ከኦዲት ግኝት ነጻ ለመሆን መስራት እንደሚገባቸው የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ አሳሰቡ፡፡ ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ይህንን Read More
ሰኔ 16/2010 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ላመጡት ለውጥ የምስጋናና የድጋፍ ሰልፍ በተካሔደበት ወቅት በመስቀል አደባባይ በተፈፀመው የቦንብ ጥቃት በንፁሃን ዜጎች ላይ ለደረሠባቸው Read More
መ/ቤቱ የፌዴራል መንግስት መ/ቤቶችን የ2009 በጀት ዓመት የሂሳብና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ የ2009 በጀት ዓመት የሂሳብና የክዋኔ Read More
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተደጋጋሚ አሉታዊ የኦዲት ግኝት ነጻ እንዲሆን አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ፣ በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዲሁም በተፈጥሮ Read More
በውጤት ተኮር ስርአት እቅድ ዝግጅት፣ ትግበራና የአፈጻጸም ስርአት ላይ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የድጋፍ ዘርፍ ሰራተኞች ከሚያዝያ ከ24-25/2010 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው ላይ በመ/ቤቱ የለውጥ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የለውጥ ስራ Read More
የዲላ ዩኒቨርስቲ አመራር ለኦዲት ግኝቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት ዩኒቨርስቲውን ከተደጋጋሚ የኦዲት ግኝት ነጻ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው የ2008 በጀት Read More
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለሥልጣን የ2006-2008 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 10፣ 2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ተቋሙ Read More
የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በሚያካሂደው የማዕቀፍ ግዢ ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት የሚያቀርቡበትን መጠነ ሰፊ ቅሬታ በሚያስቀርና የተቋቋመበትን አላማ በሚያሳካ አግባብ ያሉበትን የአሰራር ችግሮች መፍታትና በእቅድ መንቀሳቀስ እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና Read More
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ሚኒስቴር የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ አፈፃፀምን በተመለከተ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ያከናወነውን የክዋኔ ኦዲት መሰረት በማድረግ Read More