Uncategorized

ለክዋኔ ኦዲተሮች ሲሰጥ የነበረው የአከባቢ ኦዲት ሥልጠና ተጠናቀቀ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኢዲተር መ/ቤት ለአንድ ሳምንት ለክዋኔ ኦዲተሮች ሲሰጥ የነበረው የአከባቢ ኦዲት ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በሥልጠናው ማጠናቀቂያ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ም/ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ባስተላለፉት Read More

News

በተደጋጋሚ የማይታረሙ የኦዲት ግኝቶች ህጋዊ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትሉ ተጠቆመ

Posted on

በ2012 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የታዩ የሂሳብ ኦዲት ግኝቶችን ለማስተካከል የተወሰዱ እርምጃዎችን የተመለከተ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ተካሂዷል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ Read More

Uncategorized

የመ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና የመገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ሰራተኞችና አመራሮች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ህዳር 27 ቀን 2014 ዓ.ም የደም ልገሳ አደረጉ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት Read More

News

በነጠላ ኦዲት አዋጅ ዙርያ ውይይት ተደረገ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት እንዲሁም የክልልና የከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች በተለያዩ ህጎች በተሰጣቸው ሀላፊነት መነሻነት የፌዴራል መንግስት ለክልሎች የሚሰጠውን የድጋፍና ድጎማ በጀት ኦዲት ለማድረግ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሚፈጠርን የኦዲት ድግግሞሽ Read More

Uncategorized

በቋሚ ኮሚቴው ጥረት በርካታ ውጤቶች መገኘታቸው ተገለጸ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባለፉት ስድስት አመታት በኦዲት ዙርያ ባደረጋቸው እንቅስቃሴዎች በርካታ ውጤቶች መመዝገባቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ምክትል ዋና Read More

Uncategorized

የዲላ ዩኒቨርስቲ ለኦዲት ግኝቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት ከተደጋጋሚ የኦዲት ግኝት ነጻ መሆን እንዳለበት ተገለጸ፡፡

Posted on

የዲላ ዩኒቨርስቲ አመራር ለኦዲት ግኝቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት ዩኒቨርስቲውን ከተደጋጋሚ የኦዲት ግኝት ነጻ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው የ2008 በጀት Read More