የበጀት አሠራር ግልጸኝነትና ተጠያቂነትን ለመተግበር የሚያስችል 2ኛ ዙር የግንዛቤ ማስጨበጫና የጋራ ምክክር ተካሄደ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከተለያዩ የክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ለመጡ የኦዲት ስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በበጀት አሠራር ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ላይ ግንዛቤ ለመስጠት 2ኛ ዙር የጋራ ምክክር አካሄደ፡፡ ቀደም ሲል በመስከረም ወር Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከተለያዩ የክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ለመጡ የኦዲት ስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በበጀት አሠራር ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ላይ ግንዛቤ ለመስጠት 2ኛ ዙር የጋራ ምክክር አካሄደ፡፡ ቀደም ሲል በመስከረም ወር Read More
የምክክር ጉባኤው ከነሐሴ 23-25/2014 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን በመክፈቻው ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦድሪን በድሪ እና የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብረት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ በጉባኤው የፌዴራል፣ የክልልና Read More
21ኛው የዋና ኦዲተሮች እና የባለድረሻ አካላት የምክክር ጉባኤ ከመጀመሩ አስቀድሞ የፌዴራልና የሀረሪ ክልል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን ጨምሮ የመ/ቤቱን የስራ ኃላፊዎች፣ ሌሎች የክልሉን የስራ ኃላፊዎችና ጉባኤተኞች ያሳተፈ የችግኝ መትከል መረሃግብር Read More
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የፌዴራል ዋና ኦዲተር እንዲሁም አቶ አበራ ታደሰ የፌዴራል ም/ዋና ኦዲተር እንዲሆኑ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን ሹመት አጸደቀ፡፡ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ለክልልና ለከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የሚያደርገውን የአቅም ግንባታ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ም/ ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት መገልገያ የሚሆኑ የ15 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም በመ/ቤቱ በተከናወነው የርክክብ ስነስርዓት ላይ ኮምፒውተሮቹን ያስረከቡት Read More
በፌዴራል ዋና ኢዲተር መ/ቤት ለአንድ ሳምንት ለክዋኔ ኦዲተሮች ሲሰጥ የነበረው የአከባቢ ኦዲት ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በሥልጠናው ማጠናቀቂያ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ም/ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ባስተላለፉት Read More
በ2012 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የታዩ የሂሳብ ኦዲት ግኝቶችን ለማስተካከል የተወሰዱ እርምጃዎችን የተመለከተ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ተካሂዷል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ Read More
18ኛው ዓለም አቀፍ የሙስና መከላከል ቀን ህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተከበረ፡፡ “በስነ-ምግባር የታነጸ አመራር ከሙስና ለጸዳች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለ17ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች Read More