ተገቢ የፕሮጀክት አዋጭነትና የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት ያለመደረጉ ተጨማሪ ወጪ ማስከተሉ ተገለጸ
Posted onየቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እያስገነባቸው ባሉ የእናቶችና ህጻናት እንዲሁም የልብ፣ የአንጀትና የካንሰር ህክምና ማዕከል የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ተገቢ የሆነ የአዋጭነትና የአካባቢ ጥበቃ ተጽዕኖ ጥናት ባለመደረጉ ለፕሮጀክቶቹ ከተመደበው በጀት Read More
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እያስገነባቸው ባሉ የእናቶችና ህጻናት እንዲሁም የልብ፣ የአንጀትና የካንሰር ህክምና ማዕከል የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ተገቢ የሆነ የአዋጭነትና የአካባቢ ጥበቃ ተጽዕኖ ጥናት ባለመደረጉ ለፕሮጀክቶቹ ከተመደበው በጀት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2014/2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2015/2016 ዕቅድ ዝግጅት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ ተካሄደ፡፡ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ለ5 ተከታታይ ቀናት በተካሄደው መድረክ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2014/2015 በጀት ዓመት (ከመጋቢት 1 ቀን 2014 እስከ ጥር 30 ቀን 2015 ዓ.ም) ተቋማዊ ዕቅዱንና የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሩብ አመት አፈጻጸሙን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከተለያዩ የክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ለመጡ የኦዲት ስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በበጀት አሠራር ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ላይ ግንዛቤ ለመስጠት 2ኛ ዙር የጋራ ምክክር አካሄደ፡፡ ቀደም ሲል በመስከረም ወር Read More
የምክክር ጉባኤው ከነሐሴ 23-25/2014 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን በመክፈቻው ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦድሪን በድሪ እና የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብረት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ በጉባኤው የፌዴራል፣ የክልልና Read More
21ኛው የዋና ኦዲተሮች እና የባለድረሻ አካላት የምክክር ጉባኤ ከመጀመሩ አስቀድሞ የፌዴራልና የሀረሪ ክልል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን ጨምሮ የመ/ቤቱን የስራ ኃላፊዎች፣ ሌሎች የክልሉን የስራ ኃላፊዎችና ጉባኤተኞች ያሳተፈ የችግኝ መትከል መረሃግብር Read More
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የፌዴራል ዋና ኦዲተር እንዲሁም አቶ አበራ ታደሰ የፌዴራል ም/ዋና ኦዲተር እንዲሆኑ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን ሹመት አጸደቀ፡፡ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ለክልልና ለከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የሚያደርገውን የአቅም ግንባታ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ም/ ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት መገልገያ የሚሆኑ የ15 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም በመ/ቤቱ በተከናወነው የርክክብ ስነስርዓት ላይ ኮምፒውተሮቹን ያስረከቡት Read More