Uncategorized

የአገልግሎት መ/ቤቱ የፋይናንስና ሌሎች የአሠራር ጉድለቶቹን እንዲያርምና የህዝብ ቅሬታና እሮሮ የሚቀርብባቸው አሠራሮቹን እንዲያሻሽል ተጠየቀ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2015/2016 ኦዲት አመት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2015 በጀት አመት የፋይናንስና ሌሎች አሠራሮች ላይ ባካሄደው የሂሳብ እና የክዋኔ ኦዲት መሠረት የታዩ ጉልህ የአሠራርና አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶች በኦዲቱ Read More

Uncategorized

የኦዲት ባለድርሻ አካላት ፎረም የ2017 በጀት አመት የስራ መጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ

Posted on

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና ሌሎች የኦዲት ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ በተመረጡ የኦዲት ግኝቶች ላይ የሚካሄዱ ይፋዊ ህዝባዊ የውይይት መድረኮችንና የመስክ ምልከታዎችን የሚመራው የኦዲት Read More

Uncategorized

ለመ/ቤቱ ሠራተኞች የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር በምስራቅ ወኪል መ/ቤት ሥር ለሚሠሩ 16 ሠራተኞች በመ/ቤቱ የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች ላይ መሰረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከጥቅምት – እስከ ጥቅምት -/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው የምስራቅ ወኪል መ/ቤት Read More

Uncategorized

ክብርት ዋና ኦዲተር ከባንግላዲሽ ዋና ኦዲተር የተላከ ደብዳቤ ተቀበሉ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር ሲክዳር ቦድሩዝማን የተመራ የልዑክ ቡድን አባላት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዋና ኦዲተሯ ከባንግላዲሽ ዋና ኦዲተር ክቡር ኑሩል ኢዝላም የተላከ ደብዳቤ ከአምባሳደር Read More

Uncategorized

የመ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራርና ሠራተኞች “ነገን ዛሬ እንትከል“ በሚል መሪ ቃል እንደ ሀገር እየተካሄደ ያለውን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ምክንያት በማድረግ ሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንፎርሜሽን Read More

Uncategorized

ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት የተሰጠው የአመራርነት ክህሎት ስልጠና የኦዲቱን ሥራ ለማሻሻል ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ

Posted on

ፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት የተሰጠው  የአመራርነት ክህሎት ስልጠና የመ/ቤቱን የኦዲት ሥራ ለማሻሻል ጉልህ ሚና አለው ተባለ፡፡ ሥልጠናው ከአፍሪካ የእንግሊዘኛ ተናጋሪ ዋና ኦዲተሮች ማህበር /AFROSAI-E/ በመጡ አሠልጣኞች ከሐምሌ 17-21 Read More

Uncategorized

ለጥናትና ምርምር ተግባር ሊያገለግሉ የሚችሉ የቆዩ ታሪካዊ ሰነዶች ርክክብ ተደረገ-*የቆዩ ሰነዶችን ወደ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝና አስተዳደር ሥርዓት ለመቀየር እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌ.ዋ.ኦ/ መ/ቤት ከረጅም ዘመናት ጀምሮ ለስራ ሲገለገልባቸው የቆዩ ሰነዶችን በመመዘን፣ በመምረጥና በመለየት ለጥናትና ምርምር ተግባር በመረጃነትና በማስረጃነት ሊውሉ የሚችሉ ታሪካዊ ሰነዶችን በቋሚ መዘክርነት እንዲያገለግሉ ለኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና Read More