Uncategorized

ለምርመራ ጋዜጠኝነት የሚዲያ ባለሙያዎች በኦዲት አሠራር ላይ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ሪፖርቶችን መሠረት አድርገው በግኝቶች ላይ የምርመራ ጋዜጠኝነት ለሚሰሩ የኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሚዲያ ባለሙያዎች በኦዲት አሠራር ዙሪያ የአንድ ቀን ስልጠና ሰጠ፡፡ መስከረም 20 ቀን 2018 Read More

Uncategorized

ለመ/ቤቱ ሠራተኞች የሀገር ውስጥ ገቢ ታክስ ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

በሀገር ውስጥ ገቢ ታክስ ኦዲት አሰራር ላይ ያተኮረ ስልጠና ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የገቢዎችና ጉምሩክ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ኦዲተሮች ተሰጠ፡፡ ከመጋቢት 1 እስከ መጋቢት 5/2017 ዓ.ም በመ/ቤቱ የሥልጠና ማዕከል የተሰጠው ስልጠና Read More

Uncategorized

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8)ምክንያት በማድረግ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8)ምክንያት በማድረግ የግል ተሞክሮዎቻቸውን ጨምሮ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉትን ቆይታ የሚከተለውን የቪዲዮ ሊንክ በመጫን ይከታተሉ። የፌዴራል ዋና የኦዲተር Read More

Uncategorized

ለመ/ቤቱ የኦዲት ዘርፍ ማኔጅመንት አባላት በአካታችነት ትግበራ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከኦድዋስ (Organization for Development of Women and Children in Ethiopia: ODWaCE) ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የአካታችነት ትግበራን የተመለከተ ሥልጠና ለመ/ቤቱ የኦዲት ማኔጅመንት አባላት ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ Read More

Uncategorized

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ80ኛ ዓመት የምስረታ መታሰቢያ እና የህንጻ እድሳት ምርቃት መርሀ ግብር የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ በዶ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/አፈ-ጉባኤ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የካቲት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ በድምቀት ተካሂዷል፡፡

Posted on

 

Uncategorized
Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተቋማዊ አርማ (Logo) ለውጥ አድርጓል!! የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት እያካሄደ ያለውን ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ስራዎች ተከትሎ በርካታ ተቋማዊ ማሻሻያ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሠረት ይህንኑ ተቋማዊ Read More