የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተቋማዊ አርማ (Logo) ለውጥ አድርጓል!!
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት እያካሄደ ያለውን ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ስራዎች ተከትሎ በርካታ ተቋማዊ ማሻሻያ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሠረት ይህንኑ ተቋማዊ ሪፎርም መሠረት ያደረገ ተቋማዊ መለያ (Brand) ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሲሆን ከዚሁ አዲስ ተቋማዊ መለያ (Brand) ጋር ተያይዞ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን ተቋማዊ አርማ (Logo) በአዲስ የቀየረ መሆኑን እየገለጽን አዲሱ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተቋማዊ አርማ (Logo) ይህ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡