News

ሚኒሰቴር መ/ቤቱ ደካማ የፕሮጀክት አፈፃፀም እንዳለበት ተገለፀ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒሰቴር የፕሮጀክት ውልና የሰው ሀብት አስተዳደር አፈፃፀም ውጤታማነትን በተመለከተ በ2015/16 ኦዲት ዓመት ያካሄደውን የክዋኔ ኦዲት መሠረት በማድረግ የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ Read More

News

የመ/ቤቱ የእቅድ አፈጻጸም ለሌሎች ተቋማት በአርአያነት የሚጠቀስ መሆኑ ተገለጸ

Posted on

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን የ2017 የመጀመሪያ ግማሽ አመት የእቅድ አፈጻጸም በመገምገም አፈጻጸሙ ለሌሎች ተቋማት አርአያ ሊሆን እንደሚችል ገለጸ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው Read More

News

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስራ ጉብኝት አደረጉ

Posted on

በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ  ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራና ም/ኮሚሽነር ጀነራሎችን ጨምሮ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች የተካተቱበት የፌዴራል ፖሊስ የአመራር ቡድን መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በመገኘት የስራ Read More

News

በግንባታ ኦዲት ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመ/ቤቱ ከፍተኛ የፋይናንሽያልና ህጋዊነት ኦዲተሮች በግንባታ ሂሳብ ኦዲት ላይ የተኮረ ሥልጠና ሰጠ፡፡ ከመጋቢት 08-12/2017 ዓ.ም ለ5 ቀናት በመ/ቤቱ የስልጠና ማዕከል በተሰጠው ስልጠና 111 ከፍተኛ ኦዲተሮች የተሳተፉ Read More

News

ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ሙስናን መከላከል የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት የሙስና መከላከል አቅም ግንባታ በሚል ርዕስ ለሁለት ቀናት የቆየ ስልጠና ከፌዴራል የስነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በመጡ ባለሙያዎች ተሰጥቷል፡፡ ከመጋቢት 4-5/2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በመ/ቤቱ Read More

News

በመ/ቤቱ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ ስነስርዓቶች ተከበረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበሩ፡፡ በበዓሉ መክፈቻ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ ባስተላለፉት መልዕክት የዘንድሮ አለም አቀፍ Read More

News

የኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ (EGP) ሥርዓትን የሚመለከት ስልጠና ተጀመረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ሥርዓት ላይ ያላቸውን እውቀት የበለጠ አጎልብተው ውጤታማና ወቅቱን የሚመጥን የኦዲት ስራ እንዲያከናውኑ ሊያደርጋቸው የሚችል ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል፡፡ የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም Read More

News

የመ/ቤቱ የ2016/2017 ኦዲት ዓመት አፈጻጸም እቅዱን ያሳካና ለቀጣይ ለ2017/2018 ኦዲት ዓመት እቅድ አፈጻጸም መሠረት የሚሆኑ ክንውኖች የታዩበት መሆኑ ተገለጸ ::

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የመ/ቤቱን የ2016/2017 ኦዲት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ለመገምገምና እና የ2017/2018 ኦዲት ዓመት ተቋማዊና የየስራ ክፍሎች እቅዶች ለማዘጋጀት የሚያስችል የጋራ የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡ በቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ስራ Read More

News

ለመ/ቤቱ አዳዲስ ሠራተኞች የተቋማዊ አሠራርና ትውውቅ ግንዛቤ ማስጨበጫ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተሰጠ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አዲስ ለተቀጠሩ ኦዲተሮች የተቋሙን ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ አሠራርና ሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ ከጥር 19 እስከ የካቲት 4/2017 ዓ.ም ለ12 ተከታታይ የሥራ ቀናት በመ/ቤቱ የስልጠና Read More