የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከኦዲት ግኝት በመነሳት ያሳየው ለውጥ አበረታች መሆኑ ተገለጸ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የንብረት አያያዝና አጠቃቀም አስመልክቶ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት የተሰጡ የማሻሻያ ሀሳቦች መተግበራቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል የመስክ ምልከታ ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ Read More