News

በኦዲት ተደራጊ ተቋማት ላይ ለሚደረገው የክትትልና የቁጥጥር ስራ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ተጠየቀ

Posted on

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት ጋር በ2009 በጀት አመት የጋራ አፈጻጸምና በ2010 በጀት አመት እቅድ ዙርያ ጥቅምት 29፣ 2010 ዓ.ም ውይይት አደረገ፡፡ በውይይቱ መክፈቻ Read More

News

የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማጎልበትና ስለመቻቻል ያላቸውን ግንዛቤ ማሳደግ ፈርጀ ብዙ ጥቅም እንዳለው ተገለጸ

Posted on

የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማጎልበት እንዲሁም ስለመቻቻል ያላቸውን ግንዛቤና ክህሎት ማሳደግ  ግጭቶችን ለመከላከል፣ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥና ማህበራዊ ለውጥንና ፍትህን ለማስፈን ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የፌዴራል ዋና ኦዲተር Read More

News

ከሶማሊያ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ጋር የልምድ ልውውጥ ተደረገ

Posted on

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትና በሶማሊያ ሪፐብሊክ ዋና ኦዲተር መ/ቤት መካከል የልምድ ልውውጥ ነሐሴ 04 ቀን 2009 ዓ.ም. ተካሄደ፡፡ በኢንቶሳይ ዲቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (INTOSAI Development Initiative /IDI) ድጋፍ ስትራቴጂክ እቅዱን ለማዘጋጀት Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የበላይ አመራሮችና ሠራተኞች በተቋሙ ግቢ ውስጥ ነሐሴ 2፣ 2009 ዓ.ም የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በችግኝ ተከላው ስነ-ስርዓት ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ እንደገለፁት ከዚህ ቀደም የመ/ቤቱ Read More

News

የፌዴራልና የክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤቶችን ግንኙነት ለማጠናከር በቀጣይ እንደሚሰራ ተገለጸ

Posted on

በፌዴራል እና በክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች መሀከል ያለውን የስራ ግንኙነት በማጠናከር የኦዲት ዘርፉ የሚያስገኘውን ሀገራዊ ፋይዳ በቀጣይ ለማሳደግ እንደሚሰራ ተገለጸ፡፡ የፌዴራልና የክልል ዋና ኦዲተሮች በጋራ ጉዳዮች ላይ ሐምሌ 07 ቀን Read More

News

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦዲት ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦዲት አሰራርና ኦዲቱን ለመተግበር በተዘጋጀው ማኑዋል ላይ ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትና ከክልል የዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ለተወጣጡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦዲተሮች፣ የሌሎች የኦዲት ዘርፍ ኦዲተሮችና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ህግን በማያከብሩ የመንግሥት ተቋማት ላይ ምክር ቤቱ ጠንካራ እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቀ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ የ2008 በጀት ዓመት የመንግሥት መ/ቤቶች የሂሳብና የክዋኔ ኦዲት የተጠቃለለ ሪፖርትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 22፣ 2009 ዓ.ም  አቀረቡ፡፡ ክቡር ዋና ኦዲተሩ የመንግሥት Read More

News

በኦዲትና በመ/ቤቱ የሚድያ ፖሊሲ ዙሪያ ለሚዲያ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት መገናኛ ብዙኃን በኦዲት ምንነትና አሰራር እንዲሁም መ/ቤቱ በሚያከናውናቸው ሥራዎች ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግና የተሻለ የኦዲት ዘገባ እንዲያዘጋጁ ለማገዝ ያለመ ሥልጠና ለሚዲያ ባለሙያዎች ግንቦት 18 ቀን 2009 Read More