የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ እንዳልሆነ ተገለጸ
Posted onየከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የትምህርት ጥራትንና አግባብነትን ለማረጋገጥ የሚያደርገው ክትትልና ድጋፍ ዝቅተኛና የሀገሪቱ የእድገት ግብና ፍላጎት የሚያሟላ የተማረ ትውልድ ለመፍጠር የማያስችል በመሆኑ ሀላፊነቱን በአግባቡ Read More