News

ምክር ቤቱ በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ በማይወስዱት ላይ ክትትልና ቁጥጥሩን ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ በማይወስዱ አካላት ላይ የሚያደርገውን ክትትል ይበልጥ ማጠናከር እንዳለበት የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባዔ የተከበሩ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ አሳሰቡ፡፡ ምክትል አፈ ጉባዔ ወ/ሮ Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከተከታታይ ነቀፌታ ያለበት የኦዲት አስተያየት ለመውጣት ህግና ደንብን ጠብቆ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2008 በጀት ዓመት የፋይናንሺያል ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ታህሳስ 11፣ 2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ Read More

News

የአሠልጣኞች ሥልጠና ላጠናቀቁ ሠራተኞች ሰርተፍኬት ተሰጠ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ሲሠጥ የነበረውን የአሰልጣኞች ስልጠና በውጤታማነት ላጠናቀቁ 30 ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ታህሣስ 05፣ 2010 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የታክስ Read More

News

የስኳር ኮርፖሬሽኑና ፋብሪካዎቹ የመንግስትን እቅድና የህዝብን ፍላጎት በሚመልስ አግባብ በትኩረት ሊመሩና ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

የመንግስት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽንና በስሩ በሚያስተዳድራቸው የተንዳሆ፣ የመተሀራ እና የወንጂ/ሸዋ የስኳር ፋብሪካዎች የስራ ኃላፊዎች ለስኳር ልማት ዘርፍ መንግስት በሰጠው ትኩረትና ህዝቡ ባለው የስኳር ፍላጎት ልክ Read More

News

“የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ስናከብር በሕገ-መንግስቱ የተጣለብንን ኃላፊነት በላቀ ውጤታማነት ለመወጣት ቃል በመግባት ነው፡፡” ክቡር ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን፤ ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀንንና የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ቀንን አከበሩ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች 12ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን “በህገ መንግስታችን Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱና ተጠሪ ማዕከላቱ የመንግስትን የፋይናንስና ንብረት አስተደሰደር መመሪያዎችን አክብረው መስራት እንዳለባቸው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ሚኒስቴር እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ በሆኑት በብሔራዊ እንስሳት ጤና ምርምርና ጥናት ማዕከል እና በብሔራዊ ሰው Read More

News

በኦዲት ተደራጊ ተቋማት ላይ ለሚደረገው የክትትልና የቁጥጥር ስራ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ተጠየቀ

Posted on

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት ጋር በ2009 በጀት አመት የጋራ አፈጻጸምና በ2010 በጀት አመት እቅድ ዙርያ ጥቅምት 29፣ 2010 ዓ.ም ውይይት አደረገ፡፡ በውይይቱ መክፈቻ Read More

News

የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማጎልበትና ስለመቻቻል ያላቸውን ግንዛቤ ማሳደግ ፈርጀ ብዙ ጥቅም እንዳለው ተገለጸ

Posted on

የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማጎልበት እንዲሁም ስለመቻቻል ያላቸውን ግንዛቤና ክህሎት ማሳደግ  ግጭቶችን ለመከላከል፣ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥና ማህበራዊ ለውጥንና ፍትህን ለማስፈን ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የፌዴራል ዋና ኦዲተር Read More