በዘርፈ ብዙና ስርዓተ ጾታ አካታችነት ላይ ያተኮረ የስልጠናና የውይይት መርሀ ግብር ተካሄደ-በመርሀ ግብሩ ተሳታፊ የሆኑ የመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት አዲስ በተዘጋጀው የዘርፈ ብዙና ስርዓተ ጾታ ማካተት ትግበራ ረቂቅ ማኑዋል ላይ የማዳበሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት የተሳተፉበት በዘርፈ ብዙና ስርዓተ ጾታ አካታችነት ላይ ያተኮረ የስልጠናና የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስራ አመራር Read More