ለኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ የሚውለው ፈንድ ተገቢ የአጠቃቀም ሥርዓት እንዲኖረው ተጠየቀ
Posted onበጤና ሚኒስቴር ስር በሚገኘው በፌዴራል የኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ ጽ/ቤት አማካይነት ለኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ የሚውለው ፈንድ አጠቃቀምና አፈጻጸም በርካታ ጉድለቶች ያሉበት በመሆኑ ተገቢ የአጠቃቀምና አፈጻጸም ሥርዓት ሊኖረው እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡ Read More