News

በመ/ቤቱ የኦዲት ስራ ላይ የሚዲያ አካላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ-* ተቋማት በኦዲት ግኝቶች ላይ ሊወስዷቸው የሚገቡ የማሻሻያ እርምጃዎችን በተመለከተ የሚዲያዎች ክትትል አስፈላጊ ነው ተብሏል

Posted on

የኦዲት ተደራጊ ተቋማትን የኦዲት ግኝት ማስተካከያ እርምጃዎችን ሂደት ከመከታተልና የደረሱበትን ውጤት ለህዝብ ተደራሽ ከማድረግ አንጻር የሚዲያ አካላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም _በፌዴራል_ዋና_ኦዲተር መ/ቤት Read More

News

መ/ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት አፈጻጸሙን ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቀረበ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት አፈጻጸሙን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቀረበ፡፡ በክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የፌዴራል ዋና ኦዲተር የቀረበው ሪፖርት የመ/ቤቱን የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት አፈጻጸምና በ2015 Read More

News

ሁሉም የመንግስት ልማት ድርጅቶች በሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ኦዲት የማይሸፈኑ መሆኑ ተገለጸ

Posted on

የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ከመንግስት የልማት ድርጅቶች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ባካሄደው የምክክር መድረክ ሁሉም የመንግስት ልማት ድርጅቶች በኮርፖሬሽኑ ኦዲት የማይሸፈኑ እና ህጉ በሚያዘው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሂሳባቸውን ዘግተው Read More

News

የነጠላ ኦዲት አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበረተገለፀ

Posted on

የኦዲት ሥራ ድግግሞሽ፣ የስራ ጫናን አላስፈላጊ የጊዜ ብክነት ለማስወገድ በፓይለት ደረጃ ለአንድ አመት ሲተገበር የቆየው የነጠላ ኦዲት አዋጅ አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበረ ተገለጸ። በመድረኩ የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ጨምሮ የኦሮሚያ፣ Read More

News

ኢንስቲትዩቱ የህግና የአሠራር ሥርዓቶችን ተከትሎ ሊሠራ እንደሚገባው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት የ2013 በጀት ዓመት የፋይናንስ አሠራርና ንብረት አስተዳደር አፈጻጸም ላይ ባካሄደው የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት መሰረት በርካታ የህግና የመመሪያ ጥሰቶች መታየታቸው ተገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ Read More

News

አገልግሎቱ በኦዲት ግኝቶች ላይ እየወሰደ ያለውን የማሻሻያ እርምጃ ሊያጠናክር ይገባል ተባለ

Posted on

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የጤና መድህን ተደራሽነትና የገቢ አሰባሰብ ቀልጣፋነትና ውጤታማነት አፈጻጸምን ለማረጋገጥ በ2013/2014 በጀት ዓመት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት  Read More

News

ከረጅም ዓመታት ጀምሮ በኮሚሽኑ አሠራር ላይ የታዩ የኦዲት ግኝቶች እስከአሁን ድረስ ያለመስተካከላቸው ተጠቆመ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሰረት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የታዩ የኦዲት ግኝቶች አስከአሁን ድረስ ያልተስተካከሉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ሰኔ 5 ቀን Read More

News

መ/ቤቱ የትግራይ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በቀጣይ በጀት ዓመት ወደ ሥራ ማስገባት የሚያስችል ሥልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር  መ/ቤት የትግራይ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በቀጣይ በጀት ዓመት ወደ ሥራ ማስገባት የሚያስችል ሥልጠና  መሰጠቱን  የመ/ቤቱ የትምህርትና ሥልጠና ዳሬክቶሬት አስታወቀ፡፡ የክልሉ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ ቀደም በነበረው Read More

News

በስርአተ ፆታ እና በስርዓተ ፆታ ማከተት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀና የስርአተ ፆታ እና የስርዓተ ፆታ ማከተትን ጽንሰ ሀሳብ መሰረት ያደረገ ስልጠና ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ተሰጠ፡፡ ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም Read More

News

በፋብሪካው አሠራር ላይ መሰረታዊ የሚባሉ የአሠራር ግድፈቶች መታየታቸውን የኦዲት ሪፖርት ማሳየቱ ተገለጸ

Posted on

በኢትዮጵያ የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ስር በሚገኘው የአዳሚቱሉ የፀረ- ተባይ ማምረቻ ፋብሪካ አፈጻጸም ላይ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ አስከ 2013 ዓ.ም ሲንከባለሉ የመጡ በርካታ የአፈጻጸም ችግሮች መኖራቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/2014 Read More