News

ለመ/ቤቱ አዳዲስ ሠራተኞች የተቋማዊ አሠራርና ትውውቅ ግንዛቤ ማስጨበጫ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተሰጠ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አዲስ ለተቀጠሩ ኦዲተሮች የተቋሙን ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ አሠራርና ሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ ከጥር 19 እስከ የካቲት 4/2017 ዓ.ም ለ12 ተከታታይ የሥራ ቀናት በመ/ቤቱ የስልጠና Read More

Uncategorized

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ80ኛ ዓመት የምስረታ መታሰቢያ እና የህንጻ እድሳት ምርቃት መርሀ ግብር የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ በዶ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/አፈ-ጉባኤ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የካቲት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ በድምቀት ተካሂዷል፡፡

Posted on

 

Uncategorized
Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተቋማዊ አርማ (Logo) ለውጥ አድርጓል!! የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት እያካሄደ ያለውን ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ስራዎች ተከትሎ በርካታ ተቋማዊ ማሻሻያ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሠረት ይህንኑ ተቋማዊ Read More

Uncategorized

ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች በገቢ ኦዲት አሠራር ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከታህሳስ 21-25 ቀን 2017 ዓ.ም ለ 5 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ Read More

News

አገልግሎት መ/ቤቱ በኦዲት ግኝቶቹ ላይ እየወሰደ ያለውን አበረታች እርምጃ እንዲያጠናክር ተጠየቀ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ  አገልግሎት የመድሃኒት አቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ላይ በ2015/ 2016 ኦዲት ዓመት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት የታዩ የአሠራር ክፍተቶችን ለማስተካከል እየተወሰዱ ያሉ አበረታች ጥረቶች እንዲጠናከሩ Read More

News

ዩኒቨርሲቲው የኦዲት ግኝቶቹን ለማስተካከል እያደረገ ያለውን አበረታች ጥረት ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2015/2016 ኦዲት አመት የሂሳብ ኦዲት መሠረት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩነቨርሲቲ የ2015 በጀት አመት የፋይናንስ ሥርዓት ላይ የታዩ የአሠራር ጉድለቶች ላይ እየተወሰደ ያለው አበረታች ጥረት እንዲጠናከርና ቀሪ የአሠራር Read More

News

የአማራ ክልል ምክር ቤት የስራ ኃላፊዎች ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አሰራር ሰፊ ተሞክሮዎችን ማግኘታቸውን ገለጹ

Posted on

በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ የተመራ የልዑክ ቡድን ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን አሠራር የጎበኘ ሲሆን የልዑኩ አባላት በጉብኝቱና በተሞክሮ ልውውጡ ወቅት Read More

News

መ/ቤቱ ለሶማሌ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሶማሌ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች የፋይናሺልና ክዋኔ ኦዲት ሂደትና አተገባበርን በሚመለከት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከህዳር 21 -25 ቀን 2017 ዓ.ም ለ 5 ተከታታይ Read More

News

በመ/ቤቱ የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ተከበረ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት 21ኛዉ የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ተከበረ፡፡ 21ኛዉ የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ”ወጣቶችን ያማከለ የፀረ–ሙስና ትግል፤ የነገዉን ስብዕና ይገነባል”  በሚል መሪ ቃል  የመ/ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት በፌዴራል Read More