የነጠላ ኦዲት አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበረተገለፀ
Posted onየኦዲት ሥራ ድግግሞሽ፣ የስራ ጫናን አላስፈላጊ የጊዜ ብክነት ለማስወገድ በፓይለት ደረጃ ለአንድ አመት ሲተገበር የቆየው የነጠላ ኦዲት አዋጅ አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበረ ተገለጸ። በመድረኩ የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ጨምሮ የኦሮሚያ፣ Read More
የኦዲት ሥራ ድግግሞሽ፣ የስራ ጫናን አላስፈላጊ የጊዜ ብክነት ለማስወገድ በፓይለት ደረጃ ለአንድ አመት ሲተገበር የቆየው የነጠላ ኦዲት አዋጅ አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበረ ተገለጸ። በመድረኩ የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ጨምሮ የኦሮሚያ፣ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት የ2013 በጀት ዓመት የፋይናንስ አሠራርና ንብረት አስተዳደር አፈጻጸም ላይ ባካሄደው የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት መሰረት በርካታ የህግና የመመሪያ ጥሰቶች መታየታቸው ተገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ Read More
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የጤና መድህን ተደራሽነትና የገቢ አሰባሰብ ቀልጣፋነትና ውጤታማነት አፈጻጸምን ለማረጋገጥ በ2013/2014 በጀት ዓመት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሰረት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የታዩ የኦዲት ግኝቶች አስከአሁን ድረስ ያልተስተካከሉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ሰኔ 5 ቀን Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የትግራይ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በቀጣይ በጀት ዓመት ወደ ሥራ ማስገባት የሚያስችል ሥልጠና መሰጠቱን የመ/ቤቱ የትምህርትና ሥልጠና ዳሬክቶሬት አስታወቀ፡፡ የክልሉ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ ቀደም በነበረው Read More
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እያስገነባቸው ባሉ የእናቶችና ህጻናት እንዲሁም የልብ፣ የአንጀትና የካንሰር ህክምና ማዕከል የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ተገቢ የሆነ የአዋጭነትና የአካባቢ ጥበቃ ተጽዕኖ ጥናት ባለመደረጉ ለፕሮጀክቶቹ ከተመደበው በጀት Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀና የስርአተ ፆታ እና የስርዓተ ፆታ ማከተትን ጽንሰ ሀሳብ መሰረት ያደረገ ስልጠና ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ተሰጠ፡፡ ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም Read More
በኢትዮጵያ የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ስር በሚገኘው የአዳሚቱሉ የፀረ- ተባይ ማምረቻ ፋብሪካ አፈጻጸም ላይ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ አስከ 2013 ዓ.ም ሲንከባለሉ የመጡ በርካታ የአፈጻጸም ችግሮች መኖራቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/2014 Read More
የሀገሪቱን ቀጣይ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትገበራ ፍላጎት እና ዓለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ እድገት የሚመጥን የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የ2013/2014 በጀት Read More
ተቋማዊ አሠራሮች ስልጣን በተሰጠው ህጋዊ አካል በጸደቁ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች መሰረት ሊተገበሩ እንደሚገባ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በትምህርት ምዘናዎችና ፈተናዎች አገልግሎት የ2013 በጀት Read More