በየደረጃው የሚገኙ የዋና ኦዲተር መ/ቤቶችን የጋራ ሥራ ያጠናክራል የተባለ ጉባኤ ተካሄደ • በ22 ኛው የዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ጉባኤ ማጠናቀቂያ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ አሻራን የማኖር የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርና ጉብኝት ተካሂዷል
Posted onየጋራ የኦዲት ሥራን የበለጠ የሚያጠናክር የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች 22ኛ ጉባኤ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዋና ከተማ ቦንጋ ተካሂዷል፡፡ በጉባኤው የፌዴራል፣ Read More