መ/ቤቱ በአካባቢው ለሚገኙ አረጋውያንና አቅመ ደካሞች የአልባሳት ድጋፍ አደረገ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ለሚገኙ 30 አካል ጉዳተኞች እና 80 አረጋውያንና አቅመ ደካሞች የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሚገኝበት ቂርቆስ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ለሚገኙ 30 አካል ጉዳተኞች እና 80 አረጋውያንና አቅመ ደካሞች የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሚገኝበት ቂርቆስ Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት (IFMIS) እና በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (E-GP) አሠራር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ ከታህሳስ 08 -25 / 2016 Read More
#የፌዴራል_ዋና_ኦዲተር መ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት በቱሪዝም ሚኒስቴር ላይ ባካሄደው የሂሳብ ኦዲት መሰረት በርካታ የፋይናንስ፣ የግዥና የንብረት አስተዳደር አሠራር ችግሮች መታየታቸው ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ታህሳስ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች Read More
ለፌዴራል_ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት፣ የቅሬታ ሰሚ እና የዲሲፕሊን ኮሚቴ አባላት በተቋሙ እና በፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አስተዳደር ህጎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አወቀ Read More
የፌዴራል ዋና_ኦዲተር መ/ቤት ለፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች፣ ለአቃቢ ህጎች፣ ለሌሎች ለባለድርሻ አካላት እና ለሚመለከታቸው የመ/ቤቱ የስራ ኃላፊዎች በልዩ ኦዲት አሰራር እና ግልፀኝነት እንዲሁም ተጠያቂነትን ላይ ያተኮረ ስልጠና አካሄደ፡፡ Read More
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2014/2015 ኦዲት ዓመት ባደረገው #የክዋኔ_ኦዲት የታዩ ግኝቶችን ለማስተካከል እየወሰደ ያለውን እርምጃ ማጠናከር እንዳለበት ታህሳስ 3 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በተካሄደው Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት በአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ላይ ባካሄደው የሂሳብ ኦዲት መሰረት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ምርምር ስራዎች እና ለምርምሩ በሚውሉ ፈንዶች አጠቃቀም ላይ በ2014/2015 ኦዲት ዓመት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት የታዩ ግኝቶች መስተካከል እንዳለባቸው ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2014/2015 ኦዲት ዓመት በገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት የታዩ ግኝቶችን አስመልክቶ በተካሄደው ይፋዊ ህዝባዊ ውይይት መድረክ የሀገሪቱ የታክስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት Read More
የሀገሪቱን ገቢ በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለውን የአበባ እርሻ በማልማት ሂደት ለግብአቶች አያያዝና አጠቃቀም እንዲሁም ለአካባቢ ጥበቃ ልዩ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር Read More