News

ዩኒቨርሲቲው ህግና የአሠራር ሥርዓቶችን ተከትሎ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ላይ ባካሄደው የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት መሰረት በርካታ የህግና መመሪያ ጥሰቶች መታየታቸው ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ Read More

News

በኦዲትና በኦዲት አሠራር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በአለም አቀፍ የኦዲት ስታንዳርዶች መሠረት እያከናወናቸው ስላሉ ኦዲቶች እና የመንግስት ኦዲት( Public Audit) ምንነት እንዲሁም የምክር ቤት አባላት በኦዲት አሠራር ላይ ስላላቸው ጉልህ ሚና የግንዛቤ ማስጨበጫ Read More

News

በኦዲት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም መድረክ የ2015 በጀት ዓመት የፎረሙ የዕቅድ አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ *በመድረኩ ላይ የፎረሙ የ2016 በጀት ዓመት ዝርዝር ዕቅድ ቀርቦ በውይይት ጸድቋል

Posted on

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የኦዲት_ባለድርሻ_አካላት የትብብር ፎረም የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበር ተገለጸ፡፡ ህዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት Read More

News

በኤች. አይ. ቪ. ስርጭትና መከላከል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች በኤች. አይ. ቪ. ስርጭትና መከላከል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሄዱ፡፡ ህዳር 4 ቀን 2016 ዓ.ም በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው ቋሚ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ ግብር ላይ Read More

News

22ኛው የዋና ኦዲተር መ/ቤቶችና ባለድርሻ ካላት ጉባኤ ተካሄደ

Posted on

22ኛው የፌዴራል፣ የክልል፣ የፌዴራል ከተሞች አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶችና ባለድርሻ ካላት ዓመታዊ ጉባኤ ተካሄደ፡፡ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2016 ዓ.ም ለአራት ተከታታይ ቀናት በሀዋሳ ከተማ የተካሄደው ጉባኤ በርካታ Read More

News

በመልካም አስተዳደርና ተጠያቂነት አተገባበር ላይ ጉልህ ሚና ያላቸው ተቋማት የተሳተፉበት የኮሙዩኒኬሽን ፎረም ተካሄደ

Posted on

በኢትዮጵያ መልካም አስተዳደርንና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ ረገድ ግንባር ቀደም ሚና ያላቸው ተቋማትና አካላት የተሳተፉበት የአንድ ቀን የኮሙዩኒኬሽን ፎረም ተካሄደ፡፡ በአሜሪካ ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ልህቀት ማዕከል (CAE- Center of Audit Excellency)  Read More

News

መ/ቤቱ ለሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተለያዩ ኦዲት ነክ እና የአሠራር ስርዓቶች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ፡፡ ጥቅምት 5 ቀን 2016 Read More