News

የተሻሻለውን የክዋኔ ኦዲት ማኑዋል ለማስተዋወቅ በሁለት ዙሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ

Posted on

ወቅታዊ የአሰራር ሂደቶችንና ቴክኒኮችን በማካተት እንደገና የተሻሻለውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የክዋኔ ኦዲት ትግበራ ማኑዋል ለማስተዋወቅ በሁለት ዙሮች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ስልጠናው በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የተዘጋጀ እና ከመስከረም 5 Read More

News

በመ/ቤቱ የህጻናት ማቆያ ማዕከል ቆይታ የነበራቸው የ2ኛ ዙር ህጻናት የማዕከል ቆይታቸውን አጠናቀቁ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የህጻናት ማቆያ ማዕከል ቆይታ ያደረጉና ለቀጣዩ መደበኛ የመዋዕለ ህጻናት ትምህርታቸው ጠቃሚ የሆነ መሠረታዊ ዝግጅት ሲደረግላቸው የቆዩ የሁለተኛ ዙር ስድስት ህጻናት የማዕከል ቆይታቸውን አጠናቀዋል፡፡ በመ/ቤቱ የሴቶች፣ ወጣቶችና Read More

News

በተሻሻለው የክዋኔ ኦዲት ማኑዋል ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጀመረ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በቅርቡ አዳዲስ የክዋኔ ኦዲት የአሠራር ይዘቶችን በማካተት የተሻሻለውን የክዋኔ ኦዲት ማኑዋልና የተሻሻሉትን ይዘቶች ለኦዲተሮች ለማስተዋወቅ የሚረዳ ስልጠና ተጀመረ፡፡ መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም በክቡር አቶ ሀጂ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ለአዲሱ የ2018 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለመ/ቤቱ ሠራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

Posted on

እንኳን ለአዲሱ የ2018 ዓ.ም በሠላም አደረሰን! ውድ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራርና ሠራተኞች እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ የ2018 ዓ.ም በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን! የተጠናቀቀው የ2017 ዓ.ም የፌዴራል ዋና ኦዲተር Read More

News

የ2018 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁና የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር ተካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2018 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁና የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄደ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ አዲሱ የ2018 ዓ.ም የስኬትና Read More

News

የአደጋ ጊዜ ኦዲት እቅድ ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከአፍሪካ የእንግሊዘኛ ተናጋሪ ዋና ኦዲተሮች ማህበር (AFROSAI-E) ጋር በመተባበር የአደጋ ጊዜ የኦዲት እቅድ ዝግጅት (DISASTER AUDIT PLANNING) ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት አካሄደ፡፡ አውደጥናቱ በአፍሮሳይ-ኢ (AFROSAI-E) ድጋፍ Read More

News

ለጤናው ዘርፍ የሚውለውን የግሎባል ፈንድ አፈጻጸም ኦዲት ለማጠናከር የተካሄደው የAFROSAI-E ኦዲት ኤክስፐርቶች አውደ ጥናት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ*በአውደ ጥናቱ ማጠናቀቂያ ተሳታፊዎች የፈንዱን አፈጻጸም ውጤታማነት መቃኘት የሚያስችል ጉብኝት በአዲስ አበባ በሚገኝ አንድ ጤና ጣቢያ ላይ አድርገዋል፡፡

Posted on

በአፍሪካ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገራት የዋና ኦዲተር ተቋማት ማህበር (AFROSAI-E) አስተባባሪነትና አዘጋጅነት እንዲሁም በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አስተናጋጅነት ከነሀሴ 12-16 ቀን 2017 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው አውደ Read More

News

የAFROSAI-E ኦዲት ኤክስፐርቶች የተሳተፉበትና በጤናው ዘርፍ የሚደረጉ የአለም አቀፍ ትብብርና ድጋፎችን አፈጻጸም በተገቢ ኦዲት ለመፈተሽ የሚያስችል አውደ ጥናት ተካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን ጨምሮ ከሌሎች የአፍሪካ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገራት የዋና ኦዲተር ተቋማት ማህበር (AFROSAI-E) የተውጣጡ የኦዲት ኤክስፐርቶች የተሳተፉበት አውደ ጥናት ተካሂዷል፡፡ በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አስተባባሪነት የተካሄደው አውደ ጥናት Read More