የቄራዎች አደረጃጀትና የስጋ ምርት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት እንዲጠናከር ተጠየቀ
Posted onበግብርናው ዘርፍ የእንሰሳት ቄራዎች አደረጃጀትና የስጋ ምርቶች አገልግሎት አሰጣጥ ኤኮኖሚያዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ መሆኑን ማረጋገጥን ዓላማው አድርጎ በ2015/2016 ኦዲት አመት በኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ላይ የተካሄደው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአካባቢ ክዋኔ Read More
በግብርናው ዘርፍ የእንሰሳት ቄራዎች አደረጃጀትና የስጋ ምርቶች አገልግሎት አሰጣጥ ኤኮኖሚያዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ መሆኑን ማረጋገጥን ዓላማው አድርጎ በ2015/2016 ኦዲት አመት በኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ላይ የተካሄደው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአካባቢ ክዋኔ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ እና ሌሎች የመ/ቤቱ አመራሮች የተሳተፉበትና በሲሸልስ ዋና ኦዲተር ተቋም (SAI Seychelles) አዘጋጅነት ከግንቦት 11-15/2017 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው 21ኛው የአፍሪካ እንግሊዝኛ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤና ሌሎች የመ/ቤቱ አመራሮች እየተሳተፉ የሚገኙበት 21ኛው የአፍሪካ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገራት ዋና ኦዲተር ተቋማት ማህበር(AFROSAI-E)የገቨርኒንግ ቦርድ ጉባኤ በአፍሪካዊቷ ሲሸልስ ማሄ ደሴት እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት በአመራርነት ክህሎት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ከአፍሪካ የእንግሊዘኛ ተናጋሪ ዋና ኦዲተሮች ማህበር /AFROSAI-E/ በመጡ አሠልጣኞች ከሚያዚያ 28 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም የተሰጠ ሲሆን Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኪዩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የማምረቻ ፋብሪካዎች የስራ አፈጻጸምና የአካባቢ አያያዝና ጥበቃ ሁኔታን ተገቢነት ለማረጋገጥ በ2015/2016 ኦዲት አመት ባካሄደው የክዋኔና የአካባቢ ጥበቃ ኦዲት መሠረት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተለያዩ ይዘቶች ያሏቸው ለትምህርት ድጋፍ የሚሆኑና ለጠቅላላ እውቀት የሚረዱ በቁጥር 1,589 የሚሆኑ መጻህፍትን ለአብርሆት የህዝብ ቤተ መጻህፍት በስጦታ አበረከተ፡፡ መ/ቤቱ ያደረገውን የመጻህፍት ስጦታ በአብርሆት የህዝብ መጻህፍት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2015/2016 ኦዲት አመት በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓትና አሠራሮች ውጤታማነት ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት የታዩ ግኝቶችን በማሻሻል ይበልጥ ውጤታማ ስራ እንዲከናወን ተጠየቀ፡፡ Read More
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የህዝብ ድምጽ እንደመሆኑ የሃሳብና የይዘት ብዝሃነት ያላቸው ፕሮግራሞች ተደራሽነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መጋቢት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከኦድዋስ (Organization for Development of Women and Children in Ethiopia: ODWaCE) ጋር በመተባበር የአካታችነት ኦዲት ትግበራ መስፈርት /ቼክሊስት/ ዝግጅት ላይ ያተኮረና ከመጋቢት 22/2017ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመ/ቤቱ የክዋኔ ኦዲተሮች ከመጋቢት 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ 5 ቀናትን የፈጀና በክዋኔ ኦዲት ጥራት ማስጠበቅ ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ አካሄደ ወርኮሾፑን በይፋ ያስከፈቱት የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ Read More