News

ለ5 ቀናት ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ሲሠጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

Posted on

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅምንት አባላት ከታህሳስ 14-19/2015 ዓ.ም ሲሠጥ የቆየው የአመራነት አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ስልጠናው በአስተሳሰብ ግንባታ /Mindset/, በአመራር ክህሎት /Leadership/፣ በስሜት ብልህነት /Emotional Intelligence/ እና በሌሎች ተመሳሳይ Read More

News

መ/ቤቱ ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላትና ባለሞያዎች ስልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላትና ባለሞያዎች በፋይናንሽያል ኦዲት አስተዳደር (FAM) አጠቃላይ አሠራርና እይታ ላይ ያተኮረና የአሰልጣኝ ስልጠናን ያካተተ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከታህሳስ 12- Read More

News

“የኦዲት ሥራ የፀረ-ሙስና ትግሉን ለማገዝ የጎላ ሚና ይጫወታል” የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ

Posted on

የምርመራ ጋዜጠኝነት እንዲጎለብት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የበኩሉን ሚና እንደሚወጣም ክብርት ዋና ኦዲተሯ ተናግረዋል። “ለፀረ-ሙስና ትግሉ ምርመራ ጋዜጠኛነት” በሚል መሪ ቃል ለሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞችና የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎች የምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ስልጠና Read More

News

ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት የአመራርነት አቅም ማጎልበቻ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

Posted on

ለፊዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአመራር አካላት በአስተሳሰብ/አመለካከት ግንባታ (Mind set) በአመራርነት ክህሎት (Leader ship) ፣ በስሜት ብልህነት( Emotional Intelligence) እና በሌሎች ተዛማጅ የአመራርነትና የአእምሮ ማበልጸጊያ ይዘቶች ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ Read More

News

ለጎዳና ህይወት የተጋለጡ ህጻናትንና እናቶችን ለመታደግ የሚያስችል ጠንካራ የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ • የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሩን ለመቅረፍ የሚያስችል ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/14 በጀት ዓመት ውሎና አዳራቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ህጻናትንና እናቶችን መልሶ ለማቋቋም የተዘረጋውን አሠራር በተመለከተ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ላይ ያካሄደውን የክዋኔ ኦዲት  መሠረት ያደረገ ይፋዊ Read More

News

ለክልል እና ለከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የሚደረገው የአቅም ግንባታ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች እና የሥራ ኃላፊዎች በፋይኔሺያል የኦዲት ማንዋል ላይ ሥልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናው በዋናነት የከተማ መስተዳድሩ ዋና ኦዲተር መ/ቤት እስከአሁን ይጠቀምበት Read More

News

የኦዲት ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ክትትል ውጤት እያመጣ መሆኑ ተገለጸ

Posted on

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኦዲት ባለድርሻ አካላት ፎረም የ2014 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ ፎረሙ Read More

News

መ/ቤቱ ለጉምሩክ ኮሚሽን የውስጥ ኦዲተሮች የፋይናንሻል ኦዲት ስልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር /ፌዋኦ/ መ/ቤት ለጉምሩክ ኮሚሽን የውስጥ ኦዲተሮች የፋይናንሻል ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ከህዳር 05-09 ቀን 2015 ዓ.ም ሰጠ፡፡ የሥልጠናው ዓላማ የመ/ቤቱ የውስጥ ኦዲተሮች የዓለም አቀፍ የውስጥ ኦዲት ስታንዳርድ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የዋና መ/ቤቱን ህንፃ የሪኖቬሽን እና የማዘመን ሥራ ለመስራት ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር ስምምነት ፈጸመ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የዋና መ/ቤቱን ባለ 10 ወለል ሕንጻን የሪኖቬሽን እና የማዘመን ሥራን ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር ሕዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ፈጽሟል፡፡ ስምምነቱን የፌዴራል ዋና Read More

News

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከኦዲት ግኝት በመነሳት ያሳየው ለውጥ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የንብረት አያያዝና አጠቃቀም አስመልክቶ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት የተሰጡ የማሻሻያ ሀሳቦች መተግበራቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል የመስክ ምልከታ ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ Read More