News

ከኦዲት ግኝቶች በኋላ ያለውን የተጠያቂነት ሥርዓት የሚያጠናክር የሁለትዮሽ ስምምነት ተደረገ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሚያከናውናቸው የኦዲት ተግባራት የሚወጡ የኦዲት ግኝቶችን ተከትሎ በሚመለከታቸው ህጋዊ አካላት መተግበር የሚገባውን የተጠያቂነት ሥርዓት ሊያጠናክር የሚችል የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጋር አደረገ፡፡ የሁለቱ ተቋማት Read More

News

በኦዲት አተገባበርና ሌሎች አሠራሮች ዙሪያ ያተኮረ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኦዲት ሂደትና አተገባበር እንዲሁም በሌሎች የመ/ቤቱ አሠራሮች ላይ ያተኮሩ ልምዶቹን አካፈለ፡፡ ከየካቲት 7  እስከ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም Read More

News

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኦዲት ግኝቶች ላይ እየወሰዳቸው ያሉ አበረታች የማስተካከያ እርምጃዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኦዲት ግኝቶች ላይ እየወሰዳቸው ያሉ አበረታች የማስተካከያ እርምጃዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት Read More

News

በከተማ ፕላን ዝግጅትና አተገባበር ላይ የሚታዩ ክፍተቶች ተገቢ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቀሚ ኮሚቴ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ ፕላን ዝግጅትና አተገባበር ላይ ለሚታዩ ክፍተቶች ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More

News

የስርዓተ ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና መብት በበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና በሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በኩል ቀጣይና ጠንካራ ጥረቶችን በማድረግ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተነደፉት የዘላቂ ልማት ግቦች የሥርዓተ ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥና የሴቶችን የአመራርነትና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ የተቀመጠውን ግብ Read More

News

በተደጋጋሚ የማይታረሙ የኦዲት ግኝቶች ህጋዊ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትሉ ተጠቆመ

Posted on

በ2012 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የታዩ የሂሳብ ኦዲት ግኝቶችን ለማስተካከል የተወሰዱ እርምጃዎችን የተመለከተ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ተካሂዷል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ Read More

News

በስነ ተዋልዶ ጤና እና የልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

በስነ ተዋልዶ ጤና እና የልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና ከመ/ቤቱ የተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ አመራሮችና ሠራተኞች ከታህሳስ 21-22 ቀን 2014 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ ስልጠናው በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ Read More