News

የዩኒቨርሲቲ የምርምር ውጤቶች የሀገሪቱን ችግሮች በተጨባጭ የሚፈቱ መሆን እንደሚገባቸው ተጠቆመ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የምርምር በጀት አስተዳደር ስርዓትና ሌሎች የምርምር ሂደቱን የሚመለከቱ ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ በ2012/2013 በጀት ዓመት ያካሄደውን የክዋኔ ኦዲት መሠረት ያደረገ ይፋዊ ህዝባዊ ውይይት ሚያዚያ Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ያለበትን የመረጃ አያያዝና የመመሪያ ጥሰት ሊያሻሽል እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

  በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀድሞው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የ2012 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ላይ ይፋዊ የህዝብ ውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ ሚኒስቴር Read More

News

በምክትል ዋና ኦዲተር የሚመራ የልዑክ ቡድን በባንጁል እየተካሄደ በሚገኘው የዋና ኦዲተሮች ኮንፍረንስ እየተሳተፈ ይገኛል

Posted on

18ኛው የአፍሪካ የእንግሊዘኛ ተናጋሪ የዋና ኦዲተሮች ማህበር /AFROSAI-E/ የ2022 ስትራቴጂክ ሪቪው ኮንፍረንስ በጋምቢያ ብሔራዊ የኦዲት ቢሮ /NAO/ አዘጋጅነት በባንጁል- ጋምቢያ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ የአፍሪካ ሀገሮች በኦዲት ሪፖርት ዝግጅትና ትግበራ ዙሪያ Read More

News

በተለያዩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክህሎቶች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጀመረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሁሉንም አመራርና ሠራተኞች የሚያካትትና በተለያዩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክህሎቶች ላይ ያተኮረ የአንድ ወር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ስርዓቶች ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር በሚል በመ/ቤቱ የኢንፎርሜሽን Read More

News

የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራር አለመኖር በአክሬዲቴሽን አገልግሎት አተገባበር ላይ ክፍተት መፍጠሩ ተገለጸ

Posted on

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት የላብራቶሪና መመርመሪያ መሳሪያዎችን አስመልክቶ በሚሰጠው የአክሬዲቴሽን አገልግሎት አተገባበር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ሊኖር የሚገባው ቅንጅታዊ አሠራር ዝቅተኛ በመሆኑ በአገልግሎቱ አተገባበር ላይ ክፍተት መፈጠሩ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው Read More

News

የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የኦዲት ግኝቶችን መነሻ አድርጎ ራሱን በጥልቀት ሊፈትሽ እንደሚጋባ ተገለጸ

Posted on

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የ2012 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ላይ ይፋዊ ስብሰባ አካሂዷል፡፡ ኮሚሽኑ በበጀት Read More

News

መ/ቤቱ የላፕቶፕ ኮምፒውተር እና የቢሮ መገልገያ ወንበሮች ድጋፍ አደረገ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ15 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እንዲሁም ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ 34 ወንበሮችን ድጋፍ Read More

News

አነስተኛ ገቢ ላላቸው የመ/ቤቱ ሠራተኞች ለበዓል መዋያ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሠራተኞች ክብብ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የመ/ቤቱ ሠራተኞች ለበዓል መዋያ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ሚያዚያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በተካሄደው ስነስርዓት ላይ በመገኘት ለሠራተኞቹ የገንዘብ ድጋፉን ያበረከቱት Read More

News

መ/ቤቱ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የላፕቶፕ ኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለቤንሻጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት መገልገያ የሚሆኑ የ15 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡ ሚያዚያ 11 ቀን 2014 ዓ.ም በመ/ቤቱ ተገኝተው ኮምፒውተሮቹን የተረከቡት የቤንሻጉል ጉሙዝ Read More

News

መ/ቤቱ ለደቡብ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሥልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በዓለም አቀፍ የኦዲት ማንዋል /2018 INTOSAI Audit Manual/ ላይ ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የክዋኔና የአከባቢ ኦዲተሮች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ የክልሉ ዋና ኦዲተር Read More