ሚኒስቴር መ/ቤቱ የሰራተኞችንና የአካል ጉዳተኞችን መብት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
Posted onየሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰራተኞችን መብት በማስከበርና ለአካል ጉዳተኞች አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል በማድረግ ረገድ የተሰጠውን ስልጣን በአግባቡ መወጣት እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የፌዴራል Read More