News

የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የመንግስትን የፋይናንስ ህግ ተከትሎ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

  የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የመንግስትን የፋይናንስ ህግ ተከትሎ በመስራት በ2010 በጀት አመት የሂሳብ ኦዲቱ የታዩበትን ድክመቶች ማስወገድ እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ህዳር 17፣ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከመንግስት የልማት ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች ጋር በኦዲት ዙርያ ውይይት አካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከ22 የመንግስት የልማት ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች ጋር ድርጅቶቹ ሒሳባቸውን በወቅቱ ዘግተው ለማስመርመር ባጋጠሟቸው ችግሮችና የመፍትሔ ሃሳቦች ዙሪያ ህዳር 09/2012 ዓ.ም በመ/ቤቱ አዳራሽ የግማሽ ቀን ውይይት አካሄደ፡፡ Read More

News

ለመ/ቤቱ ሴት ሰራተኞች መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ

Posted on

 በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሚሰሩ በዝቅተኛ የትምህርት ደረጃ ላይ ላሉ ሴት ሰራተኞች መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ስልጠና ከጥቅምት 17-21/2012 ዓ.ም ድረስ በመ/ቤቱ የማሰልጠኛ ማዕከል ተሰጠ፡፡ በመ/ቤቱ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት Read More

News

የአፍሪካ እንግሊዝኛ ተናጋሪ አገሮች የኦዲት ሴሚናር በቻይና ተካሄደ

Posted on

ለአፍሪካ እንግሊዝኛ ተናጋሪ አገራት ዋና ኦዲተሮች የ2019 የኦዲት ሴሚናር በቻይና አዘጋጅነት እ.ኤ.አ. ከኦክቶበር 14-23/2019 በቤጂንግ ከተማ እና በጉያንግ ግዛት ጉዡ (Guizhou) ከተማ ተካሄደ፡፡ በሴሚናሩ ላይ ከ16 የአፍሪካ አገራት 35 ተሳታፊዎች Read More

News

የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት ትብብር ፎረም አፈጻጸሙን ገመገመ

Posted on

የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት ትብብር ፎረም የ2011 በጀት ዓመት አፈፃፀሙን ሰኔ 26 ቀን 2011 ዓ.ም ገመገመ፡፡ ፎረሙ የ2012 በጀት ዓመት እቅድ የትኩረት አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል፡፡ የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ Read More

News

ትምህርት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከኦዲት ግኝት ተምሮ በቀጣይ እንዳይደገሙ መሥራት እንዳለበት ተገለፀ

Posted on

ትምህርት ሚኒስቴር ከኦዲት ግኝት ለመውጣት ጥረት ቢያደርግም አሁንም በርካታ ያልተፈቱ ችግሮች በመኖራቸው ከበፊት የኦዲት ግኝቶች ተምሮ በቀጣይ እንዳይደገሙ መሥራት እንዳለበት ተገለፀ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች Read More

News

ቀጣዩ ተግባር የኦዲት ግኝትን በማያርሙ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ እንደሆነ ተገለጸ

Posted on

በኦዲት ግኝት ላይ ማስተካከያ በማያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ ቀጣዩ ተግባር እንደሆነ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ገለጹ፡፡ ክቡር አቶ ገመቹ የፌዴራል ባለበጀት መ/ቤቶችን የ2010 በጀት አመት የሂሳብና Read More

News

በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ የማይወስዱ አካላት ተጠያቂ እንደሚሆኑ ተገለጸ

Posted on

ኦዲት ተደራጊ ተቋማት የመንግስት ህግን አክብረው የመሥራትና የኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ የመውሰድ ኃላፊነታቸውን ካልተወጡ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ምክትል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ ገለጹ፡፡ Read More

News

ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ወቅታዊ የኦዲት ግኝቶችን ከማረም ባለፈ እንዳይደገሙም መስራት እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት በ2009 በጀት አመት በፋይናንስ ኦዲት የተገኙበትን ግኝቶች ለማረም አበረታች ጥረት ቢያደርግም በ2010 የኦዲት ግኝቶቹ ይበልጥ ጨምረው በመገኘታቸው ያለፈውን ስህተት ከማረም ባለፈ ዳግም እንዳይከሰቱ ጭምር መስራት እንዳለበት Read More

News

የእናቶችን የጤና ችግሮች ለመከላከል የመ/ቤቱ ሴት ሰራተኞች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

በእናቶች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለመከላከል የመ/ቤቱ ሴት ሰራተኞች የበኩላቸውን ሚና መጫወት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በእናቶች ጤንነት ላይ ያተኮረ የግማሽ ቀን ስልጠና Read More