ኤጀንሲዎቹ ተግባራቸውን ከዘርፋቸው ዓላማ ጋር በጥብቅ አስተሳስረው ማከናወን እንዳለባቸው ተገለጸ
Posted onየአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲና የፌዴራል የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በየዘርፋቸው የሚያከናውኗቸውን ተግባራት ከዘርፋቸው አላማ ጋር በጥብቅ አስተሳስረውና አጠናክረው ማከናወን እንዳለባቸው የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች Read More