News

በአስተዳደርና በህግ ማዕቀፎች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

መ/ቤቱ በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማዕከላዊ ወኪል ሥር ለሚገኙ ሠራተኞች የመቤቱን የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች በተመለከተ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከጥቅምት 5 እስከ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም በመ/ቤቱ የሥልጠና ማዕከል የተሰጠው የሁለት ቀናት ስልጠና Read More

News

መ/ቤቱ ከሌሎች አጎራባች ተቋማት ጋር በመሆን 17ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን አከበረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች አጎራባች ከሆኑት የፌዴራል  ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ሠራተኞች ጋር በመሆን በመ/ቤቶቹ ቅጥር ግቢ 17ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን አክብረዋል፡፡ በአከባበር ስነስርዓቱ ላይ የፌዴራል Read More

News

በስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳዮች አካታችነት ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስራ ኃላፊዎች በስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳዮች አካታችነት ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ የተሰጠው ስልጠና Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ከአፍሪካ የልማት ባንክ ም/ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ከአፍሪካ የልማት ባንክ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሊያንደሬ ባሶሌ ጋር የተለያዩ የጋራ የትብብር ስራዎችን በተመለከተ ውይይት አደረጉ፡፡ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም በክብርት ዋና Read More

News

መስሪያ ቤቱ የኦዲት ክትትልና ድጋፍ አሠጣጥ በሚመለከት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአማራ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ባለሙያዎች የኦዲት ክትትልና ድጋፍ አሰጣጥ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ፡፡ ከመስከረም 08-15 ቀን 2017 ዓ.ም በኮምቦልቻ ከተማ በተሰጠው ሥልጠና 25 Read More

News

መ/ቤቱ ለሀረሪ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአሠራር ልምድና ተሞክሮ የማካፈል ተግባር አካሄደ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከሀረሪ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመጡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች የሚገኙ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የመ/ቤቱን አሠራሮች በሚመለከት ልምድና ተሞክሮውን አካፍሏል፡፡ ከመስከረም 20 -21/2017 ዓ.ም በፌዴራል ዋና Read More

News

የግንባታ ሂሳብ ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የግንባታ ሂሳብና የግንባታ ሂሳብ ኦዲት ሂደትን በተመለከተ  በመ/ቤቱ የስልጠና ማዕከል ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከመስከረም 20 -24 / 2017 ዓ.ም ለአምስት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የኮንስትራክሽን ግንባታ ሂደትን በተመለከተ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የ2017 አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክት አስተላልፈዋል!

Posted on

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችሁ!! አዲሱ የ2017 ዓመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአብሮነት፣ የሠላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን እየተመኘሁ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዘመኑ የሚጠይቀውን የኦዲት ስራና ተቋማዊ Read More