የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተመደበለትን ከፍተኛ በጀት በአግባቡ ሥራ ላይ እንዲያውል ተጠየቀ
Posted onየኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአገሪቱ ከፍተኛ በጀት ከሚመደብላቸው የመንግስት መ/ቤቶች አንዱ እንደመሆኑ መጠን በጀቱን በአግባቡ ሥራ ላይ ሊያውል እንደሚገባ በኢ.ፊ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ታህሳስ Read More
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአገሪቱ ከፍተኛ በጀት ከሚመደብላቸው የመንግስት መ/ቤቶች አንዱ እንደመሆኑ መጠን በጀቱን በአግባቡ ሥራ ላይ ሊያውል እንደሚገባ በኢ.ፊ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ታህሳስ Read More
በሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የተዘጋጀና በተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞች ከታህሳስ 26-27፣ 2009 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክተር Read More
የኢትዮጵያ ቤቶች ኤጀንሲ የሚያስተዳድራቸው ቤቶች አስተዳደርና አሠራር ኢኮኖሚያዊ፣ ውጤታማና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ መከናወኑን በተመለከተ የ2007 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ /Public Hearing/ ታህሳስ 21፣ 2009 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በመድሀኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ አፈጻጸም ላይ ባከናወነው የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ /Public Hearing/ ህዳር 19፣ 2009 ዓ.ም ስብሰባ ተደረገ፡፡ Read More
የአገሪቷን የእግር ኳስ ችግር ለመቅረፍ ስፖርቱ በዘመናዊ የአሰራር ስርዓት ሊመራ እንደሚገባው ተጠቆመየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2007 የእግር ኳስ ስፖርትን ለመምራት እና ለማስፋፋት እያከናወነ ያለውን የአሠራር ሥርዓት Read More
የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ያለበትን የአሠራር ችግር በማስተካከል ውጤታማ ስፖርተኞችን እንዲያፈራ ተጠየቀ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የ2007 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ /Public Hearing/ ህዳር 14፣ 2009 Read More
የውጤት ተኮር ስርዓት ስልጠና ተሰጠ በለውጥ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀና በውጤት ተኮር ስርዓት (BSC) ላይ ያተኮረ ስልጠና በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የስራ ክፍሎች ውስጥ ለሚሰሩ የስራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ከታህሳስ Read More
“መ/ቤቱ በሕገ መንግስቱ የተደነገገው የግልጽነትና የተጠያቂነት አሰራር እንዲሰፍን እየሰራ ነው” ክቡር ዋና ኦዲተር ገመቹ ዱቢሶ * የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን፣ የኤድስ ቀንንና የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ቀንን Read More
Africa can learn from China’s Audit experience, Auditor General International Audit Seminar for African English Speaking Countries was conducted in China, Nanjing and Guangzhou provinces from October 17-27, 2016. Auditor Read More
የመ/ቤቱ ሰራተኞች 9ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞች 9ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን የሉአላዊነታችን መገለጫ፤ በብዝሀነት ላይ ለተመሰረተው አንድነታችን አርማ ነው! በሚል መሪ Read More