News

የተቋማቱ ሠራተኞች ቅጥር ግቢያቸውና አካባቢያቸውን አፀዱ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ከብሮድካስት ባለሥልጣን መ/ቤቶች ጋር በመሆን የጋራ ቅጥር ግቢያቸውንና በግቢው አከባቢ የሚገኘውን ሥፍራ የካቲት 16፣ 2010 ዓ.ም አፀዱ፡፡ በፅዳት ስነ-ሥርዓቱ  የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More

News

የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንና የሚመለከተው አካል የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታን በአግባቡ በመምራት በኩል ኃላፊነቱን እንዳልተወጣ ተገለጸ

Posted on

የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንና ጉዳዩ የሚመለከተው አካል የያዩ ዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታን ተከታትሎ በአግባቡ በመምራትና በወቅቱ እንዲጠናቀቅ በማድረግ በኩል ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዳልተወጣ የመንግስት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና Read More

News

ባለሥልጣን መ/ቤቱ የፋይናንስ አሠራር ስርዓትን አክብሮ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒት፣ ጤና ክብካቤና ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2008 በጀት ዓመት የፋይናንሺያል ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ጥር Read More

News

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የህዝቡን ጥያቄ የሚመልስ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት ተገለጸ፡፡

Posted on

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመፍታት የህዝቡን ጥያቄ የሚመልስና ቅሬታ እንዳይፈጠር የሚያደርግ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው Read More

News

ምክር ቤቱ በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ በማይወስዱት ላይ ክትትልና ቁጥጥሩን ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ በማይወስዱ አካላት ላይ የሚያደርገውን ክትትል ይበልጥ ማጠናከር እንዳለበት የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባዔ የተከበሩ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ አሳሰቡ፡፡ ምክትል አፈ ጉባዔ ወ/ሮ Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከተከታታይ ነቀፌታ ያለበት የኦዲት አስተያየት ለመውጣት ህግና ደንብን ጠብቆ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2008 በጀት ዓመት የፋይናንሺያል ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ታህሳስ 11፣ 2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ Read More

News

የአሠልጣኞች ሥልጠና ላጠናቀቁ ሠራተኞች ሰርተፍኬት ተሰጠ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ሲሠጥ የነበረውን የአሰልጣኞች ስልጠና በውጤታማነት ላጠናቀቁ 30 ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ታህሣስ 05፣ 2010 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የታክስ Read More

News

የስኳር ኮርፖሬሽኑና ፋብሪካዎቹ የመንግስትን እቅድና የህዝብን ፍላጎት በሚመልስ አግባብ በትኩረት ሊመሩና ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

የመንግስት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽንና በስሩ በሚያስተዳድራቸው የተንዳሆ፣ የመተሀራ እና የወንጂ/ሸዋ የስኳር ፋብሪካዎች የስራ ኃላፊዎች ለስኳር ልማት ዘርፍ መንግስት በሰጠው ትኩረትና ህዝቡ ባለው የስኳር ፍላጎት ልክ Read More

News

“የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ስናከብር በሕገ-መንግስቱ የተጣለብንን ኃላፊነት በላቀ ውጤታማነት ለመወጣት ቃል በመግባት ነው፡፡” ክቡር ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን፤ ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀንንና የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ቀንን አከበሩ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች 12ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን “በህገ መንግስታችን Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱና ተጠሪ ማዕከላቱ የመንግስትን የፋይናንስና ንብረት አስተደሰደር መመሪያዎችን አክብረው መስራት እንዳለባቸው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ሚኒስቴር እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ በሆኑት በብሔራዊ እንስሳት ጤና ምርምርና ጥናት ማዕከል እና በብሔራዊ ሰው Read More