News

ከስርዓተ-ፆታ ማካተት እና ምቹ የሥራ አከባቢ ዙሪያ ሥልጠና ተሠጠ

Posted on

በስርዓተ-ፆታ ማካተት እና ምቹ የሥራ አከባቢ መፍጠር ዙሪያ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለተቋሙ ሠራተኞች ግንቦት 3 ቀን 2009 ዓ.ም ሥልጠና ሰጠ፡፡ በሥልጠናው መግቢያ ላይ የሴቶችና ወጣቶች ዳይሬክተር ወ/ሮ ሙሉ ጥሩነህ Read More

News

የስነ-ልክ መለኪያ መሣሪያዎችና ህገወጥ አሠራሮች ላይ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ጥብቅ ቁጥጥር ሊያደርግ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሰት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንግድ ሚኒስቴር መ/ቤትን የ2007 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም ባካሄደበት ወቅት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ህግና ደንብ Read More

News

በሚኒስቴር መ/ቤቱ የፋይናንስ ህግና ደንቦች ባለመጠበቅ ለተፈፀሙ ክፍያዎች ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሰት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መ/ቤትን የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም ባካሄደበት ወቅት የሚኒስቴር መ/ቤቱ የስራ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2008/09 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለቋሚ ኮሚቴ አቀረበ

Posted on
OFAG ETHIOPIA1

የፌዴራል ዋና ኦዲተር  መ/ቤት የ2008/09 የኦዲት ዘመን የ10 ወራት የኦዲት ዘርፍ የዕቅድ አፈጻጻምን እና የ2009 በጀት አመት የ6 ወራት የድጋፍ ዘርፍ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ጥራትን ለማሻሻል የበለጠ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

የእንግሊዝኛ ተናጋሪ የአፍሪካ ሀገራት የዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ማህበር (አፍሮሳይ-ኢ/ AFROSAI-E) የኦዲተሮች ቡድን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ጥራትን ለማሻሻል የበለጠ ጠንክሮ መስራት እንዳለበት ገለጸ፡፡ ቡድኑ በመ/ቤቱ የኦዲት ጥራት ላይ ሲያካሂድ Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱ የሰራተኞችን የሙያ ደህንነትና ጤንነትን የተመለከቱ ህጎች መተግበራቸውን ለማረጋገጥ የበለጠ መስራት እንደሚገባው ተገለጸ

Posted on

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰራተኞችን የሙያ ደህንነትና ጤንነትን የተመለከቱ ህጎች መተግበራቸውን ለማረጋገጥ የበለጠ መስራት እንደሚገባውና ሀገሪቱ ወደ ኢንደስትሪ መር ኢኮኖሚ የምታደርገውን ሽግግር ታሳቢ ባደረገ መልኩ መንቀሳቀስ እንዳለበት የኢፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች Read More

News

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚታዩበትበን የአመለካከት ችግሮች ፈቶ ከቆየበት የፋይናንስና የንብረት አስተዳደር ችግር መውጣት እንዳለበት ተገለጸ

Posted on

 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከነባሩ አሰራር ላለመውጣት የሚታዩበትን የአመለካከት ችግሮች ፈቶ ከቆየበት የፋይንስና የንብረት አስተዳደር ችግር መውጣት እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ፣ በቢዝነስና Read More

News

የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ለሂሳብ አያያዝና ንብረት አስተዳደሩ የበለጠ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

Posted on

የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ለሂሳብ አያያዝና ለንብረት አስተዳደር ስርአቱ የበለጠ ትኩረት በመስጠት ሀብትን በአግባቡና በህጋዊ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲያውል የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በመ/ቤቱ የ2007 Read More

News

የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ የሂሳብ አያያዝና ንብረት አስተዳደር ሥርአቱን እንዲያሻሽል ተጠየቀ

Posted on

ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ የሂሳብ አያያዝና ንብረት አስተዳደር ሥርአቱን በማሻሻል የሀገሪቱ ሀብት በአግባቡና በህጋዊ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኦጀንሲው Read More

News

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅና የአማኑኤል የዐዕምሮ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል የፋይናንስ ህግና መመሪያ እየጣሱ እንደሆነ ተገለፀ

Posted on

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እና የአማኑኤል የዐዕምሮ ስፔሻላዝድ ሆስፒታልን የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ሪፖርት መጋቢት Read More