“የኦዲት ሥራ የፀረ-ሙስና ትግሉን ለማገዝ የጎላ ሚና ይጫወታል” የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ
Posted onየምርመራ ጋዜጠኝነት እንዲጎለብት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የበኩሉን ሚና እንደሚወጣም ክብርት ዋና ኦዲተሯ ተናግረዋል። “ለፀረ-ሙስና ትግሉ ምርመራ ጋዜጠኛነት” በሚል መሪ ቃል ለሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞችና የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎች የምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ስልጠና Read More