የመ/ቤቱ ተቋማዊ አፈጻጸም ውጤታማነት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ:-*የ2016/2017 እቅድ አፈጻጸሙ በቋሚ ኮሚቴው ተገምግሟል
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2016/2017 እቅድ አፈጻጸም ውጤታማነት እየጎለበተ መምጣቱን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመ/ቤቱን የእቅድ አፈጻጸም በገመገመበት መድረክ ተገለጸ፡፡ በእቅድ አፈጻጸም ውጤታማነት Read More