የደን ልማት ትግበራ ለተለያዩ ኢኮኖሚዊ ጠቀሜታዎች ሊውል እንደሚገባ ተገለጸ
Posted onየሀገሪቱ የደን ልማት ትግበራ የመሬት መራቆትን ከማስቀረትና የአካባቢ አየር ንብረት መዛባትን ከመከላከል ባሻገር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርጉ በሚችሉ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዎች ሊውል በሚገባው ደረጃ ትኩረት እንደሚያስፈልገው ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የፌዴራል ዋና Read More
የሀገሪቱ የደን ልማት ትግበራ የመሬት መራቆትን ከማስቀረትና የአካባቢ አየር ንብረት መዛባትን ከመከላከል ባሻገር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርጉ በሚችሉ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዎች ሊውል በሚገባው ደረጃ ትኩረት እንደሚያስፈልገው ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የፌዴራል ዋና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ያካሄደውን የ2013 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት በሚመለከት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በቀድሞው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) በአሁኑ በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አፈጻጸም ላይ በ2013/2014 በጀት ዓመት ያካሄደውን የክዋኔ ኦዲት መሰረት በማድረግ በኦዲቱ ግኝቶች ላይ ይፋዊ Read More
በጤና ሚኒስቴር ስር በሚገኘው በፌዴራል የኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ ጽ/ቤት አማካይነት ለኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ የሚውለው ፈንድ አጠቃቀምና አፈጻጸም በርካታ ጉድለቶች ያሉበት በመሆኑ ተገቢ የአጠቃቀምና አፈጻጸም ሥርዓት ሊኖረው እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡ Read More
የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ለኦዲት ግኝት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ2013/14 በጀት ዓመት Read More
ከተለያዩ የፋይናንሽያልና የክዋኔ ኦዲት ዳይሬክቶሬቶች ለተወጣጡ የኦዲት የስራ ኃላፊዎችና ከፍተኛ ኦዲተሮች በግንባታ ኦዲት (Construction Audit) ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ከሚያዚያ 3-18 /2015 ዓ.ም በስራ አመራር ኢንስቲቲዩት በሁለት ዙር የተሰጠ Read More
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት የፋይናንስ አሠራሩ እና በንብረት አያያዝና አጠባበቅ ስርዓቱ ላይ ጉልህ ክፍተቶች እንደነበሩበት ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በዩኒቨርሲቲው የ2013 በጀት ዓመት የፋይናንስ እና ንብረት Read More
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ላይ በ2014 በጀት ዓመት ያካሄደውን የክዋኔ ኦዲት በሚመለከት በግኝቶቹ ላይ ይፋዊ Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አዲስ ለተቀጠሩ ጀማሪ ኦዲተሮች የትውውቅ /Induction /ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ከሚያዚያ 9-12/2015 ዓ.ም ድረስ የተካሄደ ሲሆን በጥቅሉ 18 የሚሆኑ አዲስ የተቀጠሩ ጀማሪ ኦዲተሮች በስልጠናው ተሳትፈዋል፡፡ የስልጠናው ዓላማ Read More
የኦዲት ረቂቅ ሪፖርትን ጥልቀት ባለው ሁኔታ መከለስና መገምገም የሚያስችል (Critical Reviewing a Draft Audit Report) እንዲሁም በኦዲት ቡድኖች አመራር (Leading & Managing Teams) ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከሚያዚያ Read More