News

በመልካም አስተዳደርና ተጠያቂነት አተገባበር ላይ ጉልህ ሚና ያላቸው ተቋማት የተሳተፉበት የኮሙዩኒኬሽን ፎረም ተካሄደ

Posted on

በኢትዮጵያ መልካም አስተዳደርንና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ ረገድ ግንባር ቀደም ሚና ያላቸው ተቋማትና አካላት የተሳተፉበት የአንድ ቀን የኮሙዩኒኬሽን ፎረም ተካሄደ፡፡ በአሜሪካ ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ልህቀት ማዕከል (CAE- Center of Audit Excellency)  Read More

News

መ/ቤቱ ለሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተለያዩ ኦዲት ነክ እና የአሠራር ስርዓቶች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ፡፡ ጥቅምት 5 ቀን 2016 Read More

News

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በመጎብኘት የልምድ ልውውጥ አደረጉ

Posted on

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በመጎብኘት በኢንፎርሜሽን ሲስተም ሰርቪስ የአሠራር ሥርዓትና መሠረተ ልማት ላይ ያተኮረ የልምድ ልውውጥ በማድረግ ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More

News

16ኛው የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት፣ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት 16ኛው የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከብሯል፡፡ ሶስቱ የፌዴራል ተቋማት በሚገኙበት ቅጥር ግቢ “የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለህብረ Read More

News

በዘርፈ ብዙና ስርዓተ ጾታ አካታችነት ላይ ያተኮረ የስልጠናና የውይይት መርሀ ግብር ተካሄደ-በመርሀ ግብሩ ተሳታፊ የሆኑ የመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት አዲስ በተዘጋጀው የዘርፈ ብዙና ስርዓተ ጾታ ማካተት ትግበራ ረቂቅ ማኑዋል ላይ የማዳበሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡

Posted on

  የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት የተሳተፉበት በዘርፈ ብዙና ስርዓተ ጾታ አካታችነት ላይ ያተኮረ የስልጠናና የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስራ አመራር Read More

News

በኮምፕሊያንስ ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመ/ቤቱ የፋይናሽያል ኦዲት ከፍተኛ ኦዲተሮች በኮምፕሊያንስ ኦዲት ላይ የተኮረ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ስነስርዓት ላይ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ም/ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ Read More

News

መ/ቤቱ በተለያዩ የኦዲትና ኦዲት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲቲዩት በተለያዩ የኦዲት፣ የግዥና የፋይናንስ አሠራሮች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከነሀሴ 13 ቀን 2015 እስከ ነሀሴ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ Read More

News

በየደረጃው የሚገኙ የዋና ኦዲተር መ/ቤቶችን የጋራ ሥራ ያጠናክራል የተባለ ጉባኤ ተካሄደ • በ22 ኛው የዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ጉባኤ ማጠናቀቂያ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ አሻራን የማኖር የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርና ጉብኝት ተካሂዷል

Posted on

የጋራ የኦዲት ሥራን የበለጠ የሚያጠናክር የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች 22ኛ ጉባኤ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዋና ከተማ ቦንጋ ተካሂዷል፡፡ በጉባኤው የፌዴራል፣ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የጤና አውደ ርዕይ ጉብኝት አደረጉ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤና ም/ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ አበራ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች የመ/ቤቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች “የጤና እመርታ” በሚል መሪ ቃል  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር Read More

News

መ/ቤቱ ለጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተለያዩ ኦዲት ነክ የአሠራር ስርዓቶች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 30/ Read More