የነጠላ ኦዲት አዋጅና መመሪያን በሁሉም ክልሎችና የፌዴራል ከተማ አስተዳደሮች ለመተግበር የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሁሉም የክልልና የፌዴራል ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች የፌዴራሉ መንግስት ለክልሎችና ለከተማ አስተዳደሮች የሚያደርገው ድጋፍና ድጎማ ኦዲትን /የነጠላ ኦዲትን/ ለመተግበር የሚያስችል የአንድ ቀን ሥልጠና በቢሾፍቱ ከተማ Read More










